Get Mystery Box with random crypto!

ሴቶች ለሴቶች የሙሃደራ ኘሮግራም ሊያመልጦ የማይገባ ውስጦን በሀሴት የሚሞላ ግሩም ፕሮግራ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

ሴቶች ለሴቶች የሙሃደራ ኘሮግራም

ሊያመልጦ የማይገባ ውስጦን በሀሴት የሚሞላ ግሩም ፕሮግራም!

በየወሩ የሚካሄድ ልዩ በሴቶች ለሴቶች የሚሰጥ የሙሃደራ ፕሮግራም

ኑ! ስለራሳችንና ስለቤተሰቦቻችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር!

በዚህ ሳምንት በአላህ ፈቃድ ሁለት ርዕሶች ይዳሰሳሉ
ተዉሂደል ኡሉህያ
ነፍስያን መተሳሰብ እንዲሁም
ግጥሞችና የተለያዩ አዝናኝ ፕሮግራሞች ተዘጋጅተዋል

ቅዳሜ ግንቦት 14 ጠዋቱ 3:00 - 6:00

አዘጋጅ: የኢማሙ አሕመድ መድረሳ

ሰኪና የምራቻዎ ጎዳን 5ተኛ ዙር

አድራሻ: ዓለም ባንክ/ አንፎ አል_ጋዚ አደባባይ

ለበለጠ መረጃ +251 930 75 55 86
+251 914 46 72 82
.
.
የምር እንዳትቀሩ! ባረክላህ ፊኩም!