Get Mystery Box with random crypto!

እንዳያመልጥሽ ሴቶች ለሴቶች የሙሀደራ ፕሮግራም በተለመደው ወርሃዊ የሙሀደራ ፕሮግራማችን በአላህ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

እንዳያመልጥሽ
ሴቶች ለሴቶች የሙሀደራ ፕሮግራም

በተለመደው ወርሃዊ የሙሀደራ ፕሮግራማችን በአላህ ፈቃድ፦

እምነታችን

የልብ በሽታዎች እና መድሀኒታቸዉ
እንዲሁም አስተማሪ መነባንብ ይቀርባል።


ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ቅዳሜ ነሐሴ 14፣2014

ከጠዋቱ 3:00-6:00
ቀጠሮአችን በኢማሙ አህመድ መስጂድ ይሁን።

አድራሻ: አለም ባንክ/ አንፎ አል-ጋዚ አደባባይ

መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!


https://t.me/darulhadis18