Get Mystery Box with random crypto!

ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን (رحمه الله) 'አንዳንድ ሴቶች እንደሚያረጉት የቤታቸውን ሚስጥርና የ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን (رحمه الله)

"አንዳንድ ሴቶች እንደሚያረጉት የቤታቸውን ሚስጥርና የትዳር ህይወታቸውን የተመለከቱ ነገሮችን ለዘመደኞችና ለጓደኞች ማሰራጨት የተከለከለ ነው።
ለሴት ልጅ የቤቷን ሚስጥርና ከትዳር አጋሯ ጋር ያላትን ግንኙነት ለየትኛውም ሰው መርጨት አይፈቀድላትም።"

فتاوى الإسلامية 212/3

አብዱረዛቅ አል ሐበሺይ

የሱና እህቶች የለውጥ ሚና
https://t.me/yeswnaehitochmena