Get Mystery Box with random crypto!

ደረሰ ነሲሓ የወንድ ታዳጊዎችና ወጣቶች ልዩ የክረምት ኮንፈረንስ ወጣት የነብር ጣት! የዲ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

ደረሰ
ነሲሓ የወንድ ታዳጊዎችና ወጣቶች ልዩ የክረምት ኮንፈረንስ

ወጣት የነብር ጣት! የዲኑ የጀርባ አጥንት!

ታዳጊ እና ወጣት ወንዶችን ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ ድንቅ ኮንፈረንስ!

በዕለቱ የተለያዩ ወሳኝ ርዕሶች የሚዳሰሱ ሲሆን

ዐቂዳ እና ቁሳዊነት

የቁሳዊነት ጭለማ በእምነት ብርሃን የሚገፈፍበት። ዘመን አይሽሬ ኢስላማዊ መፍትሄ የሚሰጥበት።

በአንጋፋው ኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

መዝናናት እና መደሰት በሸሪዓ ሚዛን

መዝናናት ምንድን ነው? እውን ኢስላም መዝናናትና መደሰትን ከልክሏል? እና መሰል ጥያቄዎች ከመድረኩ መልስ ያገኛሉ!

ለወጣቶች በወጣቱ ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ ፈረጃ

በተጨማሪም

በሌሎች ዳዒዎች እና ባለ ተሰጥኦ ወጣቶች ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ!

እንዲሁም:

☞ልዩ ዶክመንተሪ

☞ "የነብዩላህ ዩሱፍ ዐለይሂ ሰላም ድንቅ ፅናት" ልዩ በሆነ አቀራረብ ተካቷል።

ፒያሳ በሚገኘው ኸሊፋ አዳራሽ

ቀን: እሁድ ነሐሴ 15 / 2014

ከጠዋቱ 3:00 - 6:30

መግቢያ በነፃ

ከእናንተ የሚጠበቀው ማስታወቂያውን ያልሰማ ወንድማችሁን ይዞ መምጣት ብቻ!

https://t.me/darulhadis18