ተጀመረ! ተጀመረ! ተጀመረ! ላለፉት ሶስት ወራት በእናንተ በቤተሰቦቻችን ድጋፍ እያሰባሰብናቸው ያሉትን የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፉ ለሚያስፈልጋቸው ህጻናት ተማሪዎች ለማድረስ የመጀመሪያው ዙር የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ እደላ ዛሬ ሐሙስ #መስከረም 27. 2014 ዓ.ም #አጣዬ #ደብረብርሃን እና #ደብረሲና አካባቢ ለሚገኙ 850 ተማሪዎች እንዲሁም በ #አዳማ #ጉጂዞን እና #ዲላ አካባቢ ለሚገኙ 730 ተማሪዎች በመስጠት በይፋ #ተጀምሯል !!! አሁንም የመማሪያ ቁሳቁሶችን እየሰበሰብን ነው ካሰብነው ግብ እንድንደርስ በጎ ልብ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን እገዛ ያስፈልገናል +251 91 306 6033 / +251 92 367 9220 88 views18:33