🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በሶስተኛው ዙር የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ እደላ #ጎንደር #አለምገና እና #ሰበታ አካባ | One pack for one child

በሶስተኛው ዙር የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ እደላ #ጎንደር #አለምገና እና #ሰበታ አካባቢ ለሚገኙ 510 ተማሪዎች ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሰበሰብነውን የመማሪያ ቁሳቁስ አድርሰናል

አሁንም የመማሪያ ቁሳቁሶችን እየሰበሰብን ነው ካሰብነው ግብ እንድንደርስ ቅን ልብ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን እገዛ ያስፈልገናል

+251 91 306 6033 / +251 92 367 9220