🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሰላም ሰላም ውድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች ሰንብታችዋል? እንደሚታወቀው ይህ ቻናል የተከፈተው ለናንተዉ | ART,GRAPHICS & photography

ሰላም ሰላም ውድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች ሰንብታችዋል? እንደሚታወቀው ይህ ቻናል የተከፈተው ለናንተዉ ለውድ ቤተሰቦቻችን ነው ።ከዚህ በፊት ስናደርግ እንደነበረው የተለያዩ የስዕል እንዲሁም የ ፎቶግራፍ ውድድሮችን በአዲስ መልክ ለመጀመር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቀን መጥተናል ። ከነገ ጀምሮ በሚኖሩን ውድድሮች ላይ ለመሳተፍ እንዲሁም ሃሳብ አስተያየቶች ለመስጠት @XL_GRAPHICS ይህንን user name ይጠቀሙ ። ለውድድሩ አሸናፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን ያዘጋጀን መሆኑን እንገልጻለን ። በተጨማሪ በሳምንት ሁለት ቀን ለእናንተ ይጠቅማሉ አስተማሪ ናቸው ያልናቸውን አዳዲስ ቻናሎች ነፃ የማስታወቂያ ስራ የምንሰራ ይሆናል ። ከዚህም በተጨማሪ ለውድድሩ 3 አሸናፊዎች ቻናል ካላቸው ለቻናላቸው ካልሆነ ደግሞ በስማቸው # Logo Design ይደረግላቸዋል።
ለነገ ስለሚኖረን ውድድር መሟላት ያለባቸውን እና አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ዝርዝር ማታ 12:00 ላይ የምንለቅ ይሆናል።
እናመሰግናለን