🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ውድ የቻናላችን ተከታዮች ባለፈው ባልናችሁ መሠረት ዝግጅታችንን አጠናቀን መጥተናል። ልክ እንደ ከዚ | ART,GRAPHICS & photography

ውድ የቻናላችን ተከታዮች ባለፈው ባልናችሁ መሠረት ዝግጅታችንን አጠናቀን መጥተናል። ልክ እንደ ከዚህ ቀደሙ ፍትሀዊነት በተሞላበት መልኩ ብሄር ፣ ሃይማኖት ፣ ቀለም ሳይለይ ፍፁም ኢትዮጵያዊ መንፈስን በተላበሰ መልኩ ውድድሩ የሚቀጥል ይሆናል።
ለ አሁኑ ዙር ያዘጋጀነው ውድድር ባለፈው ሳምንት በተከበረው መስቀል በዐል ላይ ተወዳዳሪዎች እራሳቸው ያነሱትን ፎቶግራፍ በመላክ ነው የሚሆነው።
ዳኝነቱን በተመለከተ 30% የሚሆነውን የሚወስኑት ዳኛዎች ሲሆኑ የቀረው 70% ደግሞ በታዳሚያን የሚወሰን ይሆናል።
እዚህ ውድድር ላይ መሣተፍ የምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን @XL_GRAPHICS ላይ ስራዎቻችሁን አጋሩን።
ማሳሰቢያ: - ሁሉም ተወዳዳሪ 1 ፎቶ ብቻ ነው መላክ የሚችለው።
በተጨማሪ ከስራዎቻችሁ ጋር ሙሉ ስማችሁን እና አድራሻ መላካችሁን አረጋግጡ።
ስራዎቻችሁን ከነገ ጀምሮ ለተከታዮቹ 2 ቀናት የምንቀበል ይሆናል ከዛ ቡሃላ የሚላክ ማንኛውም ስራ ተቀባይነት አይኖረውም።
ለተወዳዳሪዎቻችን መልካም እድል