🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ኢትዮጲያ የነሀስ ሜዳሊያ በሴቶች 5ሺ ሜትር አግኝታለች! በቶኪዮ ኦሎምፒክ በ5ሺ ሜትር ሴቶች ው | Crazy jocks 😜😂

ኢትዮጲያ የነሀስ ሜዳሊያ በሴቶች 5ሺ ሜትር አግኝታለች!

በቶኪዮ ኦሎምፒክ በ5ሺ ሜትር ሴቶች ውድድር ኢትዮጲያ በጉዳፍ ፀጋዬ የነሀስ ሜዳሊያ አግኝታለች።ሲፋን ሀሰን የወርቅ ሜዳሊያ ስታገኝ ኬንያዊቷ አትሌት አትሌት ሄለን ኦብሪ ሁለተኛ ወጥታለች።

በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!!!