🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ኢትዮጲያ የብር ሜዳሊያ በ3ሺ መሰናክል አገኘች! በቶኪዮ ኦሎምፒክ በ3ሺ ሜትር መሰናክል ውድድር | Crazy jocks 😜😂

ኢትዮጲያ የብር ሜዳሊያ በ3ሺ መሰናክል አገኘች!

በቶኪዮ ኦሎምፒክ በ3ሺ ሜትር መሰናክል ውድድር ኢትዮጲያ በለሜቻ ግርማ የብር ሜዳሊያ አግኝታለች።ለሜቻ ከሁለት ዓመት በፊት በተካሄደው የዶሃ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የብር ሜዳሊያ ማግኙቱ ይታወሳል።

እንኳን ደስ አለን!!!