Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገቢ ንግድ ሲያቀርብ የነበረውን የውጭ ምንዛሪ ለረዥም ጊዜ አቋርጦ የነበረ | Crazy jocks 😜😂

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገቢ ንግድ ሲያቀርብ የነበረውን የውጭ ምንዛሪ ለረዥም ጊዜ አቋርጦ የነበረ ቢሆንም፣ በቅርቡ መልሶ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ባንኩ ለገቢ ንግድ በተለይ ለግል ዘርፉ ያቀርብ የነበረውን የውጭ ምንዛሪ ከአንድ ዓመት በላይ እንዲቋረጥ ያደረገው በውጭ ባንኮች የነበሩበትን ክፍያዎች ማጠናቀቅ ስለነበረበት ነው፡፡

በባንኩ የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት ዙሪያ ያነጋገርናቸው የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ እንዳመለከቱት፣ የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት ተቋርጦ የነበረው ትልቅ ችግር የነበረበት ከመሆኑም በላይ ያለውን የውጭ ምንዛሪ ለገቢ ንግድ ከማዋል ይልቅ ቅድሚያ ለሚሰጣቸው ጉዳዮች መስጠት በማስፈለጉ ነው፡፡