🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Crazy jocks 😜😂

Logo of telegram channel samefact — Crazy jocks 😜😂 C
Logo of telegram channel samefact — Crazy jocks 😜😂
Channel address: @samefact
Categories: Entertainments
Language: English
Subscribers: 1.79K
Description from channel

No Matter what language you speak. This channel will make You Laugh.
➡️ Some time i have to post ads to Grow the channel.
📷 Funny pic
⚜ Funny gif📺
⚜ jokes 😂😂
⛔⛔don't leave us. @Jessylingard
😂😂Have fun 😂😂

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 2

2021-08-01 12:40:49
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስር የሚገኘው አንጋፋው ንግድ ሥራ ኮሌጅ በ15 ቀናት ውስጥ ግቢውን ለቆ እንዲወጣ እንደተወሰነበት ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር ኮሌጁ ግቢውን እንዲለቅ ቀነ ገደብ የሰጠው፣ መንግሥት ግቢውን ለትላልቅ ፋይናንስ ተቋማት ግንባታ ፈልጎታል በሚል ነው። የኮሌጁ አስተዳደር በበኩሉ የ80 ዓመታት ዕድሜ ያለው ኮሌጁ የፋይናንስ ሙያተኞችን ለዘመናት ሲያፈራ መኖሩን በመጥቀስ፣ ከፋይናንስ ተቋማት ጋር በቅርበት እየሰራ መቀጠል እንጅ ግቢው መፍረስ የለበትም በማለት ውሳኔውን ተቃውሟል ተብሏል።
84 viewsbrook_bk, 09:40
Open / Comment
2021-08-01 12:36:47
አቶ አብነት ገ/መስቀል ከሚድሮክ ኢትዮጵያ ግሩፕ ሃላፊነታቸው ተነሱ!

ለረዥም ጊዜ በሚድሮክ ኢትዮጵያ በተለያዩ የሃላፊነት ቦታዎች የሰሩትና ከ1 አመት በፊት የቀድሞው ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አረጋ ይርዳው ከስልጣናቸው ከተነሱ በኃላ እሳቸውን ተክተው የነበሩት አቶ አብነት ገ/መስቀል ከሃላፊነት ተነስተዋል። አቶ አብነት ስልጣናቸውን በገዛ ፈቃዳቸው እንደለቀቁ ለፎርቹን ቢናገሩም በእሳቸው ቦታ እደተተኩ የተናገሩት አቶ ጀማል አህመድ ግን የሚድሮክ ኢትዮጵያ ባለቤት የሆኑት ሼህ ሁሴን መሃመድ አል አሙዲን ከስልጣን እንዳነሷቸው ተናግረዋል።እንደ አቶ ጀማል ገለፃ አቶ አብነት ከሃላፊነት የተነሱት ሃላፊነታቸውን በአገባቡ ባለመወጣትና እምነትን በማጉደል በሚሉ ምክንያቶች ነው። በዚህ ዙርያ ተጨማሪ መረጃ ከአቶ አብነት ማግኘት እንዳልቻለ ጠቅሶ የዘገበው አዲስ ፎርቹን ነዉ።
97 viewsbrook_bk, 09:36
Open / Comment
2021-08-01 12:17:59
አዋሽ፣ ዳሽን፣ ንብ እና በቅርቡ ወደ ስራ እንደሚገባ የሚጠበቀው አማራ ባንክ ከወዲሁ የብሄራዊ ባንክ ዝቅተኛ ካፒታል መጠን፤ 5 ቢሊየንን ብርን ያለፉ ናቸው፡፡
96 viewsbrook_bk, 09:17
Open / Comment
2021-07-30 16:18:33 በትግራይ ያለው የምግብ ክምችት የፊታችን ዓርብ እንደሚጠናቀቅ የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ!

በትግራይ ያለው የምግብ ክምችት የፊታችን ዓርብ እንደሚጠናቀቅ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ገልጿል፡፡

የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ዴቪድ ቢዝሊይ በቲውተር ገጻቸው በኩል ባስተላለፉት መልዕክት፤ በትግራይ የምግብ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች እርዳታውን ለማቅረብ በቀን 100 ተሽከርካሪዎች ወደ ክልሉ መግባት እንዳለባቸው ገልጸዋል፡፡

ዳይሬክተሩ በአሁኑ ወቅት ምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን የጫኑ 170 ተሽከርካሪዎች አፋር ላይ መቆማቸውን እና መንቀሳቀስ እንዳልቻሉ ገልፀው፤ ሰዎች ለምግብ እጥረት እየተጋለጡ ነው፤ ስለዚህ እነዚህ ተሸከርካሪዎች አሁኑኑ እንዲንቀሳቀሱ ሊፈቀድላቸው ይገባል ሲሉም አሳስበዋል።

https://addismaleda.com/archives/19393

@YeneTube @FikerAssefa
63 viewsbrook_bk, 13:18
Open / Comment
2021-07-30 16:01:19 ሰለሞን ባረጋ አሸንፏል !

እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያ በሰለሞን ባረጋ የመጀመሪያዉን ወርቅ ለሀገራችን አምጥቷል
68 viewsbrook_bk, 13:01
Open / Comment
2021-07-30 11:54:59
Look at cuts garis


https://t.me/joinchat/Yv7Cxeu1Lv9lNTRk
Join join join join now

80 viewsbrook_bk, 08:54
Open / Comment
2021-07-30 11:41:51
Yene fkr sewdh ko
78 viewsbrook_bk, 08:41
Open / Comment
2021-06-06 21:29:50
መልካም ዕድል

*ሰረገላ models challenge *

http://T.ME/SEREGELAMODELS
http://T.ME/SEREGELAMODELS

Vote for your Beast friend

ለመወዳደር ጥራት ያለው ፎቶ ላኩ @seregelamodels
#11
38 viewsbrook_bk, 18:29
Open / Comment
2021-04-17 20:12:11
360 viewsbrook_bk, 17:12
Open / Comment
2021-04-14 20:14:09 Enatachehun yemetewedu like yenate fkl tolo like yasederegale esti yemeteweduwate
432 viewsbrook_bk, 17:14
Open / Comment