ብዙዎች ስኬትን ተኝተው ያልማሉ ጥቂቶች ከአልጋቸው ተነስተው በተግባር ያሳኩታል። ወዳጄ ተነሳ የነገው የሚሳካው ዛሬን ከሮጥክ ነው፤ እህቴ ከእንቅልፍ መነሳትሽ ወሳኝ ነው! ንብ ብትናደፍም ማሯ ግን ጣፋጭ ነው፤ ዝምብ አትናደፍም ግን በሽታ ታመጣለች...በጠዋት መነሳት ምቾት ቢነሳም ውጤቱ ግን ጣፋጭ ነው። kogoese የእናንተው ምርጥ ጓደኛ! 707 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 12:24