Get Mystery Box with random crypto!

'የማይወድህን ሰው በተቃራኒው መውደድ የደረጃ ከፍታ ላይ እንደ መውጣት ነው። ምናልባት በሰውኛ አ | ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

"የማይወድህን ሰው በተቃራኒው መውደድ የደረጃ ከፍታ ላይ እንደ መውጣት ነው። ምናልባት በሰውኛ አስተሳሰብ የማይወድንን ሰው መውደድ እንደ ማያውቅ ሊያስቆጥር ይችላል። ነገር ግን የማይወደንን ስንወድ እናሸንፈዋለን፣ ከሱ የተሻለ አስተሳሰብ ይኖረናል፣ የመልካም ነገር ምሳሌ እንሆናለን ከምንም በላይ ደሞ የማይወደንን ስንወድ ሰላምዊና ደስተኛ የሆነ ህይወት ይኖረናል"

ለክርስትና ሀይማኖት አማኞች በሙሉ መልካም የተንሳኤ በዓል....እንኳን አደረሳችሁ




እንኳን
አደረሳችሁ

Giyonnawit