120 እውቀት ይህን ያውቃሉ በሀገረ አሜሪካ ኒው ጀርሲ ስቴት ማንኛውም የስቴቱ ነዋሪ የሆነ ሰው በየትኛውም እና በምንም ሁኔታ ላይ ቢሆን ፖሊስ ላይ መኮሳተር አይችልም ፖሊስ ላይ መኮሳተር በህግ ያስቀጣል። በፈረንጆቹ 2008 የFinnish ሃገር ፖሊሶች የተሰረቀ መኪና እየፈተሹ እያለ ውስጡ የሞተች ቢምቢ አግኝተው ደሟን በመመርመር ዘራፊውን አግኝተውታል በሀገረ ቬንዙዌላ የሚገኝ አንድ አስገራሚ እስር ቤት አለ በዚ እስር ቤት ውስጥ ለታራሚዎች ተብሎ የተሰራ Nightclub ይገኛል ፡፡ ሀሙስ ምሽቱን በሙሉ በመቀወጥ ነው አርብን የሚያነጉት ሮሚዮ እና ጁሊየት በፊልም ላይ እንደሚታየው የረጅም ጊዜ የፍቅር ግንኙነት በመሃላቸው አልነበረም። ሮሚዮ እና ጁሊየት በፊልሙ ላይ እንደምታዩት ወይም በመፅሐፍ ላይ እንዳነበባቹት ጥልቅ የፍቅር የህይወት ታሪክም አይደለም፡፡ የሮሚዮ እና ጁሊየት የሶስት ቀን ትውውቅ ግንኙነት የነበራቸው ወጣቶች ብቻ ናቸው ፍቅራቸው ወይም ግንኙነታቸው ለሶስት ቀን ብቻ የነበረ ነው፡፡ በዚህ በሶስት ቀን በነሱ ግንኙነት የተነሳ ስድስት ሰዎች ያህል ለሞት ተዳርገዋል ! ! በአለም አቀፍ ደረጃ የልብ ቅርፅ ምልክት የፍቅር ምልክት ተደርጎ መወሰድ የጀመረው በ1250ዎቹ የነበረ ሲሆን ዛሬም ድረስ ከልብ ለመነጨ ፍቅር ወካይ ነው፤ይህ ግን በሞሮኮ አይሰራም በሞሮኮ የፍቅር ምልክት በጉበት ይወከላል። ከጉበቴ እወድሃለሁ/ሻለው የሚለው በሞሮኮ ተቀባይነት አለው amezingtruths ⓾𝕥𝕙 𝕗𝕦𝕟 𝕥𝕙𝕖 𝕣𝕚𝕘𝕙𝕥 𝕨𝕒𝕪 𝕠𝕗 𝕗𝕦𝕟!!!!𝕡𝕖𝕣𝕚𝕠𝕕 ....... #share #share 1.5K viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, edited 16:32