Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ ስኬታማ ሰዎች ከንፈር ላይ ሁለት ነገር ይስተዋላል፡፡ አን | ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ

ስኬታማ ሰዎች ከንፈር ላይ ሁለት ነገር ይስተዋላል፡፡ አንደኛው "ዝምታ" ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ "ፈገግታ" ነው፡፡

ልንገርህ ስኳርና ጨው አንድ ላይ አደባልቀህ መሬት ላይ ብትበትነው ቁጫጮቹ ጨውን ትተው ስኳሩን አንስተው ይሄዳሉ፡፡ አንተም ህይወትህን የሚያጣፍጡልህን ወዳጆች ምረጥና ጣፋጭ ኑሮን ኑረው፡፡

ግብህ ጋር መድረስ ከተሳነህ መንገድህ እንጂ መድረሻህ አይቀየር፡፡ አስታውስ! ዛፎች ቅጠላቸውን እንጂ ስራቸውን አይቀይሩም፡፡

ደሞም አስታውስ! ለጨኸው ውሻ ሁሉ እየቆምክ ድንጋይ የምትወረውር ከሆነ ፈፅሞ ካለምከው አትደርስም፡፡

ክብደት መስጠት ባለብህ ጉዳዮች ላይ ክብደት ስጥ፡፡ ቀለል ማድረግና አንዳንዴም ማለፍ ባለብህ ጉዳዮች ላይ ጊዜህን አታባክን፡፡

ከአሳማ ጋር በጭራሽ አትላፋ፤ ሁለታችሁም ትቆሽሻላችሁ፡፡ አሳማው ግን በመቆሸሹ ቅንጣት አይከፋውም፤ እንደውም ደስ ይለዋል፡፡
⓾𝕥𝕙 𝕗𝕦𝕟 𝕥𝕙𝕖 𝕓𝕖𝕤𝕥 𝕨𝕒𝕪 𝕠𝕗 𝕝𝕖𝕒𝕣𝕟𝕚𝕘 .
መልካም ቀን፤ ቸር ያውለን፤ ቸር ያሰማን

kgoese
𝓵𝓸𝓿𝓮 𝓾 𝓰𝓾𝔂𝓼 .............𝓽𝓱𝓪𝓫𝓴𝓼