የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን የስራ ጉብኝት ላይ እያሉ በጥፊ ተመቱ። ፕሬዚደንቱ በደቡብ ምስራቅ ፈረንሳይ #ደሮም_ከተማ ጉብኝት በማድረግ ላይ እያሉ ነው በጥፊ የተመቱት። gossip ማክሮን በተከለለ አጥር ውስጥ የነበሩ ሰዎችን ሰላም ለማለት ጠጋ ሲሉ ነው ክስተቱ የተፈፀመው። ፕሬዚዳንቱ በጥፊ ሲመቱ “ Down with Macron-ism ” የሚሉ ቃላት ይሰሙ ነበር። ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ሁለት ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፈረንሳይ ዜና አውታሮች ዘግበዋል። 662 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, edited 11:52