#fun3 ልጅ ተምሮ ት/ቤት እንደተመዘገበ ክላስ የጀመረ ሳምንት ልጆ ፡- አባ ማትስ ቲቸራችን አልተመቸኝም አባት፡-ለምን? ልጅ ፡-በቃ የሆነ ግራ የገባው ነገር ነው አባት፡-እንዴት? ልጅ፡-ከትላንትና ወድያ 1+8=9 ነው አለን፡፡ ትላንትና ደሞ 2+7=9 ነው አለን፡፡ ዛሬ ደሞ 3+6=9 ነው። አይለንም መሰለህ, አስበው እስቲ? አባት፡ ድሮውንም እኮ እዛ ትምህርት ቤት ስትገባ ደስ አላለኝም ነበር:: እነሱ ገንዘባቸውን ካገኙ ለ ትምህርቱ መች ይጨነቃሉ! ሌቦች zeganeenazege 792 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, edited 03:23