Get Mystery Box with random crypto!

ቃላት እንደቁልፍ ናቸው። ትክክለኛውን ቃል በትክክለኛው ቦታ መጠቀም ከቻልን የክፉ ሰውን ልብ የመክ | ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™



ቃላት እንደቁልፍ ናቸው። ትክክለኛውን ቃል በትክክለኛው ቦታ መጠቀም ከቻልን የክፉ ሰውን ልብ የመክፈትና አፍን የመዝጋት አቅም አለው። ከአፋችን ለሚወጣው እንጠንቀቅ።

አእምሮክ ከስሜቶችክ በላይ ጠንካራ እንዲሆን አለማምደው። ያ ካልሆነ በየቀኑ እራስክን እያጣክ ትኖራለክ።

ብዙዎች ፍቅር ይጎዳል ይላሉ። እውነታው ግን ይሄ አይደለም። የሚጎዳው ብቸኝነት ነው፤ የሚጎዳው መከዳት ነው። እውነታው ግን ፍቅር የተሰበረን ልብ ጠግኖ እንደአዲስ ልዩ ሰው እንደሆንን እንድናምን የሚያደርገው ብቸኛው ነገር ነው። በዚህ አለም ብቸኛው የማይጎዳ ነገር ቢኖር ፍቅር ነው።
1.5k ᴛʜᴀɴᴋs

kogoese