🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Hey Unihorse Hide my Identity I need to vent ሰላም እንዴት ናቹ የአብ | The Sun & Her Flowers

Hey Unihorse
Hide my Identity
I need to vent
ሰላም እንዴት ናቹ የአብዛኛው ሴት ችግር የሆነዉን እኔ ላይ ግን እየባሰ የመጣዉን ልንገራችሁ ። መንገድ ስናልፍ የምትላከፉ ወንዶች ኡፍ በፈጣሪ ሰላማችንን ነዉ የምትነፍጉን ለእናንተ እንደመዝናኛ ወይ ልምድ ይሆናል ለኛ ግን የቀን ዉሎአችንንም ጭምር ነዉ የሚያበላሸዉ አካበድሽ እንዳትሉ without hearing the whole story
Am kindda skinny so the things i keep hearing from the boys is that ምነዉ ቤትሽ እህል የለም አንቺ ወስፋት ንፋስ እንዳይወስድሽ ነይ እኔ ላወፍርሽ እናትሽ ለብቻዋ ነዉ ምትበላዉ አንቺ ምርቃት ከአንቺም ብሶ መንቀባረርሽ ።ብቻ በየቀኑ ማይሉት የለም አነሱ ያንን ብለዉ ይሳሳቃሉ እኔ ቀን ሙሉ ያሉኝን እያሰብኩ ሙዴ ይበላሻል ቆንጅዬ ቀጭዬ የኔ ማር ሁሉ ሲሉ እግሬ ነዉ ሚብረከረከዉ በቃ ማንም እንዲያሞግሰኝም እንዲያሳንሰኝ አልፈልግም earphone ሳላረግ መንቀሳቀስ የማይታሰብ ነዉ አሁንማ ማስክ መጣ በቃ ሁሉ ነገሬን የሸፈነኝ ያህል ስለሚመስለኝ ማስክ አታዉልቁ ቢባል ምን ልሆን ነዉ እስከማለት ደርሻለሁ። አንድ የሰዉነቷ ቅርፅ ሚያምር ጓደኛየ በቃ ቂጧ እንዲቀንስ ስፖርት ትሰራለች we are not that much of an attention seekers we just want to be normal ምን ሆና ነዉ ሰዉ ለshape ሲሰራ ብትሉ am going to be bold and tell u what they said to her in a crowed ያንቺ አምስ ምን ያህል ሊጥም እንደሚችል and ታክሲ የተሰለፈዉ ሁሉ እሷን ማየት ጀመረ she couldn't walk
She nearly cried ቂጥ መማታት እንኳን ሼፒዋን አይደለም እኔም ማምለጥ አልቻልኩም። my hair is long ena ፀጉር ሁላ ይጎትታሉ። ፀየም ያለች ጓደኛዬንማ ሴጣን ነዉ ምትመስይዉ ጥቁረትሽ ብለዋታል ለሰርግ አጭር ቀሚስ ከለበስን የስድም እና የለከፋ ናዳው ። አንዱ ጓደኛዬ እማ ሴቶች ሲለከፉ ይወዳሉ አለኝ ሊኖሩ ይችላሉ እናግን here me and my friends are losing our freedom በፈጠራችሁ ምንም አትበሉን በነፃነት እንንቀሳቀስ
How i wish i were a boy

Vent Here