🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Hey Unihorse Hide my Identity I need to vent ሰላም እንዴት ናቹ የአብ | The Sun & Her Flowers

Hey Unihorse Hide my Identity I need to vent ሰላም እንዴት ናቹ የአብዛኛው ሴት ችግር የሆነዉን እኔ ላይ ግን እየባሰ የመጣዉን ልንገራችሁ ። መንገድ ስናልፍ የምትላከፉ ወንዶች ኡፍ በፈጣሪ ሰላማችንን ነዉ የምትነፍጉን ለእናንተ እንደመዝናኛ ወይ ልምድ ይሆናል ለኛ ግን የቀን ዉሎአችንንም ጭምር ነዉ የሚያበላሸዉ አካበድሽ እንዳትሉ without hearing the whole story…