Get Mystery Box with random crypto!

AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር A
Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር
Channel address: @ashabuleyamine
Categories: Uncategorized
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 7.32K
Description from channel

https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q
Telegram _Join
http://t.me/AshaBuleyamine
Twitter
https://twitter.com/AshabuleYamlne?s=09
Facebook page
https://www.facebook.com/Ashabuleyamine/
Website
http://ashabulyemin70.blogspot.com

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


The latest Messages 73

2021-03-31 19:37:19

1.2K views ሳራ ነኝ ሰለምቴዋ ያረሡልﷺ ናፋቂ , 16:37
Open / Comment
2021-03-31 17:25:05 ⇉የሥላሴ እሳቤ⇇

⇊ክፍል አንድ⇊

አዘጋጅ
ኡስታዝ ወሒድ ዑመር

http://t.me/AshaBuleyamine
http://t.me/AshaBuleyamine
864 viewsHADEL ɴᵍⁿⁱ ሐናወ, edited  14:25
Open / Comment
2021-03-31 02:09:46 Watch "#ሙሑመድ_ስለ_ሙሥሊሞች_አቋም_ተናገረ የመጅሊሱ ጁንታ እና ፖለቲካ ጨዋታ ብሎም የሙስሊም ጠላቶች ሥራ" on YouTube


1.0K views ሳራ ነኝ ሰለምቴዋ ያረሡልﷺ ናፋቂ , 23:09
Open / Comment
2021-03-30 00:23:20
84 views ሳራ ነኝ ሰለምቴዋ ያረሡልﷺ ናፋቂ , 21:23
Open / Comment
2021-03-30 00:23:12 አልሐምዱሊላህ
ከተማችን ወልድያ ከ9 አመታት ቡኃላ ያማረ እና በስኬት የተጠናቀቀ የዳእዋ ፕሮግራም አስተናገደች።

ከ2004 ዓ.ል ጀምሮ የሀገራችን ሙስሊም ማሕበረሰብ ከመንግሥት እና ከውስጥ ጠላቶች በተደረገበት ጫና ምክንያት ብዙ ነገሮችን ያጣ ሲሆን እንደሀገርም ሆነ እንደከተማችን ሙስሊሙ ማሕበረሰብ ካጣናቸው ዋና ዋና ነገሮች አንዱ የነፍስ ቀለብ የሆነውን ዳእዋ ሰፋ ባለ መድረክ ማግኘት ነበር።
ይህ ክፍተት መኖሩን በመረዳት እና ክፍተቱ መሞላት እንዳለበት በማመን የከተማችን ሙስሊም ወጣቶች በመሰባሰብ እና ከተለያዩ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር ለ1 ወር አካባቢ የዘለቀ ዝግጅት በማድረግ ያሳለፍነው እሁድ መጋቢት 19 2013 ዓ.ል ያማረ እና አላማውን ያሳካ የዳእዋ ፕሮግራም ማዘጋጀት ተችሏል።
ተወዳጅ የሆኑት የሀገራችን ዳኢዎች ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ እና ኡስታዝ ሙሐመድ ሷዲቅ (አቡ ሃይደር) በተጋባዥነት የተገኙ ሲሆን ከፕሮግራሙ አንድ ቀን ቀደም ብሎ ወልድያ ከተማ የደረሱት ተጋባዥ እንግዶች በከተማዋ እና አካባቢዋ ካሉት ኢስላማዊ ተቋማት ውስጥ የተወሰኑትን ጎብኝተዋል።
በጉብኝታቸውም ጎንደርበር የሚገኘውን ሰላም ሆቴል እና ገቢ ማስገኛ፣የሰላም ኢስላማዊ አጠቃላይ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እንዲሁም ሰላም መስጅድ እና መክተባ(ቤተ-መፅሐፍት) በሀጂ ሲራጅ አደም እና ሌሎች የሀገር ሽማግሌዎች አማካኝነት ጎብኝተዋል።
ከጉብኝታቸው በመቀጠል ከዋናው የዳእዋ መድረክ በፊት ቅዳሜ ከመግሪብ እስከ ኢሻ በወልዲያ ከተማ በሚገኙት መስጅዶች በመስጂድ አል-ባሲጥ ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ ስለዒልም በተመሳሳይ በመስጂድ አል-ፈትሕ ደግሞ ኡስታዝ ሙሐመድ ሷዲቅ አቡሃይደር ስለተውሂድ ዳእዋዎችን አቅርበዋል።
በእለተ እሁድ ሰው ገና በጠዋቱ ነበር ወደ ወልድያ ባህል አዳራሽ መትመም የጀመረው።የአዳራሹን ቋሚ ወንበሮች ያክል ተጨማሪ የፕላስቲክ ወንበሮች በአዳራሹ ውስጥ እና ውጪ ተጨምሮበት ሰው ሜዳ ላይ ፈሶ ፕሮግራሙን ተከታትሎታል።ይህ ክስተት የማሕበረሰቡን የዳእዋ ጥማት እና ጉጉት ያስገነዘበ ሆኖ አልፏል።ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ እና ኡስታዝ አቡ ሃይደር "ነፍስን ማጥራት" እና "ረመዷን የለውጥ ወር" በሚል በተከታታይ ዳዕዋዎቻቸውን አቅርበዋል።ለዳኢዎቹ በወልድያ ሙስሊም ሴቶች ጀመዓ የተዘጋጀ የባህላዊ ልብስ "ጋቢ" በስጦታ መልክ ተበርክቶላቸዋል።ህዝቡም የናፈቀውን ዳእዋ ባማረ እና ለዛ ባለው አንደበት ያጣጣመ ሲሆን ፕሮግራሙ በሰላም እና ውብ በሆነ መልኩ ተጠናቋል።
በምሽቱ ጊዜ ኡስታዝ አቡሃይደር በሰላም መስጂድ በመገኘት "በኢስላም ኑሮ በኢስላም ላይ በመሞት" ዙሪያ የሚያጠነጥን ድንቅ ዳእዋ ለህዝቡ አቅርበዋል።
በአጠቃላይ ከአመታት ቡኃላ በወልድያ ከተማ ደማቅ የዳእዋ ሳምንት ሆኖ አልፏል ማለት ይቻላል።በሳምንቱ መጀመሪያ ሰኞ ኡስታዝ ሙሐመድ ፈረጅ እና ኡስታዝ ባህሩ ዑመርን ሰላም መስጅድ በመጋበዝ የተሟሟቀው የዳእዋ እንቅስቃሴ በሳምንቱ መቋጫ እሁድ ላይ ደግሞ ኡስታዝ አሁሃይደር እና ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋን ጋብዞ ሳምንቱ በዳእዋው ድባብ ደምቋል።ለፕሮግራሙ መሳካት በከተማዋ ሁሉም አካባቢ የሚገኙ ወጣት ጀመአዎች በተለይም ሰላም፣ፈትሕ፣ባሲጥ እና ዘይኑል አቢዲን(ደፈርጌ) መስጅዶች ወጣት ጀመዓ ጉልህ ሚና ተጫውተዋል።እንዲሁም አንድ እህታችን ከ500 በላይ ወንበሮችን ከኪራይ ነፃ አገልግሎት እንዲሰጡ በመፍቀድ አርአያነት ያለው ተግባር አከናውናለች።
እነዚህን እና መሰል ዝግጅቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉና እንዲሳኩ ሕብረተሰቡ ድጋፉን አጠናክሮ መቀጠል አለበት መልእክቴ ነው።
አሏህ እነዚህን እና መሰል የዳእዋ ዝግጅቶችን ያብዛልን!የሙስሊሙን መሪ ተቋም መጅሊስ ያስተካክልልን...አሚን።

ሙሐመድ አሕመድ
መጋቢት 20/7/2013 ዓ.ል


https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg
90 views ሳራ ነኝ ሰለምቴዋ ያረሡልﷺ ናፋቂ , 21:23
Open / Comment
2021-03-29 23:42:54 አዲስ ትምሕርት

ሸህሩ ረመዷን
"የረመዷን ፆም ትሩፋት " ክፍል 2

አዘጋጅ⇊
በኡስታዝ አቡ ሀይደር

http://t.me/AshaBuleyamine
112 views ሳራ ነኝ ሰለምቴዋ ያረሡልﷺ ናፋቂ , edited  20:42
Open / Comment
2021-03-28 21:32:48 ለእሥልምና ትልቅ ጥላቻ ነበረኝ ያለው ሰለምቴው አባስ በባጢል ላይ ያሳለፋቸው ጊዜኣቶች እየተቆጨባቸው ወደ ኢሥላም በመምጣቱ በሐሴት ተሞልቶ የእሥልምናን ጣፋጭ መዓዛ እየናገረ ዛሬ በእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም ላይ ከወንድም ሙሐመድ ጋር ቆይታውን በማድረግ ድንቅ ታሪኩን አካፍሎናል ።





የሰለምቴዎች የእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም በአዲስ ታሪክ ከአዲስ እንግዳ ጋር ይቀጥላል.........

AS-HABULE YAMLNE TUBE

https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q
903 views ሳራ ነኝ ሰለምቴዋ ያረሡልﷺ ናፋቂ , edited  18:32
Open / Comment
2021-03-28 21:27:19 AS-HABULE YAMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር pinned «አንድ ሰው ከባጢል ወደ ሐቅ ለመምጣት የሒዳያ ሰበብ የሆነኝ ይህ ነው በማለት ሰለምቴዎች ውብ ታሪካቸውን የሚገልጹበት ቻናል ሰብስክራይብ አድርገው ይከታተሉ ። https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q»
18:27
Open / Comment