Get Mystery Box with random crypto!

AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር A
Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር
Channel address: @ashabuleyamine
Categories: Uncategorized
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 7.32K
Description from channel

https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q
Telegram _Join
http://t.me/AshaBuleyamine
Twitter
https://twitter.com/AshabuleYamlne?s=09
Facebook page
https://www.facebook.com/Ashabuleyamine/
Website
http://ashabulyemin70.blogspot.com

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


The latest Messages 74

2021-03-28 21:06:33 Watch "#ሰለምቴው_አባስ_በእንዴት_ሰለምኩኝ_ፕሮግራም /harun tube/" on YouTube


792 views18:06
Open / Comment
2021-03-27 16:42:00 ውድ ሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ በኸይር ነገር እናንተንም ነፍሴንም ላስታውስ ወደድኩ የዛሬው ለይል እጅግ ታላቅ ምንዳ የሚገኝበት ነው ። ኒስፈ ሻእባን የሻእባን ግማሽ ሌሊት ምህረት ፣ረድዔት የሚገኝበት ነውና በዱዓ ፣በኢባዳ እንበርታ ። የሻእባን ግማሽን በተመለከተ ከተዘገቡ ሃዲሶች መካከል የሚከተለው ይገኝበታል
አቡ ሙሳ አል አሽዐሪይ(ረ.ዐ)እንዳስተላለፉት፤
የአላህ መልእክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
"በሸዕባን አጋማሽ ሌሊት ላይ በእርግጥም አሏህ በእዝነቱ በሱ ላጋራና ለተጣሉ ሰዎች ሲቀር ለሁሉም ፍጡራኖቹ ማሀርታውን ይለግሳል"
ኢብኑ ማጀህ ኢብኑ ሂባንና ሌሎችም ዘግበውታል። ሌሎችም በርካታ ሃዲሶች የሻእባን ግማሽን ደረጃ በተመለከተ ተነግረዋል ። እናም በዱዓ በኢባዳ እንበርታ ለማለት ነው

ከወንድም አብዱራሂም አህመድ
http://t.me/AshaBuleyamine
1.3K views13:42
Open / Comment
2021-03-27 15:39:27
የኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብርን የማፅዳት ስራ ነገ እሁድም ቀጥሎ
እንደሚውል ተገለፀ
.

.
ለተከታታይ ሳምንት ሲካሄድ የነበረው የኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብርን
የማፅዳት ስራ ነገ እሁድም ቀጥሎ እንደሚውል ተገልጿል። ረመዷን ከመግባቱ
በፊት የተጀመረው እንዲጨረስ በማሰብ ጥረት እየተደረገ ሲሆን የስራው 40%
ያህል መጠናቀቁ ተገልጿል።
.
ነገን ጨምሮ ታላቁ የረመዷን ወር ከመግባቱ በፊት ያሉትን ቀሪ እሁዶች የኮልፌ
መቃብርን ጫካ የመመንጠር ስራ እንደሚቀጥልም አስተባባሪዎቹ ገልፀዋል።
1.2K views12:39
Open / Comment
2021-03-27 13:43:30 ጋሼ ቄስ ማርያም አርጋለች

ሙስሊሙ ሸምሴ መረጃ አምጣ

ከመፃፍ ቅዱስ?

ሸምሴም አዎን።

ቄሱም መረጃዬ መፃፍ ቅዱስ ሳይሆን ፍተሀነገስትን ተመልከት

ሸምሴ ፣ ኸረ በፍፁም ከመፃፍ ቅዱስነው ምፈልገው

ፍታሀነገስት ላይ ተመልከት ተመልከት
ሙሉሁን ተከታተሉ ፈታ እያላቹ
1.0K viewsedited  10:43
Open / Comment
2021-03-27 00:14:53 መልካም ሥራ ፊቶቻችሁን ወደ ምሥራቅና ምዕራብ አቅጣጫ ማዞር አይደለም፡፡ ግን መልካም ሥራ በአላህና በመጨረሻው ቀን፣ በመላእክትም፣ በመጻሕፍትም፣ በነቢያትም፣ ያመነ ሰው ገንዘብንም ከመውደዱ ጋር ለዝምድና ባለቤቶችና ለየቲሞች ለምስኪኖችም፣ ለመንገደኞችም፣ ለለማኞችም፣ ለጫንቃዎችም (ማስለቀቅ) የሰጠ ሰውና ሶላትንም ደንቡን ጠብቆ የሰገደ፣ ዘካንም የሰጠ፣ ቃል ኪዳንም በገቡ ጊዜ በኪዳናቸው የሞሉ (ሰዎች ሥራ) ነው፡፡ በችግር በበሽታና በጦር ጊዜም ታጋሾችን (እናወድሳለን)፡፡ እነዚህ እነዚያ እውነትን የያዙ ናቸው፡፡ እነዚያም ተጠንቃቂዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
[ አል-በቀራህ - 177 ]
http://t.me/AshaBuleyamine
1.2K viewsedited  21:14
Open / Comment
2021-03-26 15:47:45 فَإِذَا قُضِيَتِ الصَّلَذَٰلِكَ فَضْلُ اللَّهِ يُؤْتِيهِ مَن يَشَاءُ ۚ وَاللَّهُ ذُو الْفَضْلِ الْعَظِيمِ

አል- ጁሙዓህ :4
ይህ የአላህ ችሮታ ነው፡፡ ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው፡፡
62 views12:47
Open / Comment
2021-03-26 11:33:13 ሸህሩ ረመዷን

ክፍል አንድ፦ የረመዷን ወር ክብር

አቅራቢ
ኡስታዝ አቡ ሐይደር

http://t.me/AshaBuleyamine
299 views08:33
Open / Comment
2021-03-23 22:34:34 Watch "#ከክርስትና_ወደ_ኢስልምና_የመጣው_ተወዳጁ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም" on YouTube


1.3K views19:34
Open / Comment
2021-03-23 12:29:48 No results found for Watch "#የሥላሴ_እሳቤ_ክፍል_አንድ /harun tube/Bilal Media/" on YouTube

1.4K viewsedited  09:29
Open / Comment