Get Mystery Box with random crypto!

AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር A
Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር
Channel address: @ashabuleyamine
Categories: Uncategorized
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 7.32K
Description from channel

https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q
Telegram _Join
http://t.me/AshaBuleyamine
Twitter
https://twitter.com/AshabuleYamlne?s=09
Facebook page
https://www.facebook.com/Ashabuleyamine/
Website
http://ashabulyemin70.blogspot.com

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


The latest Messages 77

2021-03-14 21:57:15
አሏሁ አክበር ሰዎች ከባጢል ወደ ሐቅ ሲመለሱ እንደማየት አስደሳች ነገር የለም ወሏህ..!
ዛሬ በሲዳማ ላይ በነበረው ፕሮግራም ላይ በኡስታዛችን አቡ ሀይደር እጅ 27 ሰው ከክርስትና በሸሃዳተይን ወደ እሥልምና ገብተዋል ። አልሃምዱሊሏህ

ኡስታዙና አሏህ የብዙዎች የሒዳያ ሰበብ ያድርግህ ።
1.1K views18:57
Open / Comment
2021-03-14 14:57:19 እንደ አለም አቀፍ ሚዲያዎች ዘገባ መሠረት ስሪ ላንካ ከ1,000 በላይ ኢስላማዊ ት/ቤቶችን ልትዘጋ እንደሆነ አስታውቃለች። ኒቃብም የተከለከለ ሲሆን ኢስላማዊ መጽሀፍት ላይም ሳንሱር እንደሚደረግ ተገልጿል። ሙስሊሙን ያዳክማል ብለው ባሰቡት መንገድ ሁሉ ሙስሊሙን ለመበደል ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረጉ መሆናቸው ተነግሯል። እስልምና ለማዳከም በለፉለት ቁጥር ጥንካሬው እንደሚጨምር አማኙም እንደሚበረታ ከታሪክ የተረዱ አይመስሉም። አሏህ ﷻ ለስሪላንካ ሙስሊሞች ጥንካሬውን ይወፍቅ..!,አሚን

ኡስታዝ የህያ ኢብኑ ኑህ
http://t.me/AshaBuleyamine
326 viewsedited  11:57
Open / Comment
2021-03-14 14:56:08
332 views11:56
Open / Comment
2021-03-13 17:04:57 ASHABULE YAMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር pinned «ከአሏህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ ። አልሃምዱሊላህ ...! በእሥልምናዋ ምክንያት ከቤተሰብ ተባራ ተነጥላ የምትኖረው እህታችን አሏህ በመልካም አበሰራት እናትና እህቷ እሥልምናን በመቀበል ከእርሷ ጋር ተቀላቅለዋል ። የመስለማቸው ሰበብ የኡስታዝ አቡ ሃይደር ዳዓዋ ነው ብለዋል። ኢንሻሏህ ታሪኳን በእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም ታቀርበዋለች ። https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg»
14:04
Open / Comment
2021-03-13 15:48:30
የሰለምቴዋ ቃል-ኪዳን ሙሉ ታሪክ ተለቀቀ ።





በ AS-HABULE YAMINE ጀመዓ ሥር ለእናንተ የምናቀርበት የሰለምቴዎች ታሪክ እንደቀጠለ መሆኑን እናሳውቃለን ።
544 viewsedited  12:48
Open / Comment
2021-03-12 18:09:16

852 views15:09
Open / Comment
2021-03-12 14:26:04

273 views11:26
Open / Comment
2021-03-11 21:51:03 ዒሣ የአላህ ቃል ነውን?


በኡስታዝ ወሒድ ዑመር

http://t.me/AshaBuleyamine
624 views18:51
Open / Comment
2021-03-11 21:17:56

616 views18:17
Open / Comment