2021-03-08 20:04:24
አስሐቡል የሚን ጀመዐ ሁሌም በየ አመቱ የሚሰድቀውን ሰደቃ ዘንድሮም ቀጥሏል ።
አስሐቡል የሚን አህለል ኸይር ረመዷንን ከየቲሞች ከመሳኪኖች ጋር እርሶዎስ?
ያለ አላማ ወደ እዚህ ግሩፕ እንዳትገቡ። ከመግባታችሁ በፊት ከሊንኩ ጋር ያለውን ፅሁፍ ታነቡ ዘንድ በሀያሉ አላህ ስም እጠይቃለን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የኢሥላም ልጆች ።
የአላህ መልካም ፍቃድ ሆኖ ትልቅ ኸይር ስራ ልናስታውሳችሁ እንወዳለን ይህንንም ስናደርግ የተከበረውና ልቅናው ከፍ ያለውን ጌታ የአላህ ሱብሃነ ወተዓ ቃል በመደገፍ ነው ።
ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡
እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡(ሱረቱ አል-ዐስር:2-3)
እንደሚታወቀው ረመዷን ሊደርስ ቀናት እያስቆጠረነው እናም ለዚህ ለተከበረ ወር የቲሞችንና መሳኪኖችን በኢባዳቸው ላይ እንዲበረቱ አስተዋፆ ማድረግ ግድ ይለናል ለምሳሌ:-
⇛ ለኢፍጣር የሚሆኑ የተለያዩ የምግብ አይነቶችን እንደተለመደው ድጋፍ እናደርጋለን ። ተምሮችን በመለገስ
፦ ዱቄትና ዘይት በመግዛት
፦ ቁርኣኖችንና የተለያዩ ኢሥላማዊ መጽሐፍትን በማበርከት
ሰዎች በረመዳን ወር የበለጥ ቸርነታቸው ይጭምራል፦ ይህ በተጨባጭ የሚታይ ጉዳይ ነው፦ ቡኻሪና ሙስሊም እንደዘገቡት:-
كان النبي أجود الناس، وكان أجود ما يكون في رمضان
“ነቢያችንﷺ ለጋስ ነበሩ፤ በጣም የሚለግሱት ደግሞ በረመዳን ወር ነበር ።
በምድር ላሉት እዘኑ በሰማይ ያለው
ጌታችሁ ያዝንላችኋልና ! ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)
ለኸይር ሥራ ተሽቀዳደም
ያለችህ ቀን ዛሬ ብቻ ናትና ..!
በዋትስ አፕ
https://chat.whatsapp.com/Ia89UBXLqwN0l2ouSep3lu
በቴሌ ግራም
https://t.me/joinchat/vedx9J2uX-s5OTQ0
አስሐቡል የሚን ማህደር
https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg
755 views17:04