Get Mystery Box with random crypto!

AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር A
Logo of telegram channel ashabuleyamine — AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር
Channel address: @ashabuleyamine
Categories: Uncategorized
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 7.32K
Description from channel

https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q
Telegram _Join
http://t.me/AshaBuleyamine
Twitter
https://twitter.com/AshabuleYamlne?s=09
Facebook page
https://www.facebook.com/Ashabuleyamine/
Website
http://ashabulyemin70.blogspot.com

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


The latest Messages 76

2021-03-19 16:56:09 አሥ-ሠላሙ ዐለይኩም

ዳሕል

"ዳሕል" በአት-ተውባህ: በነጃሺ እና ጀሞ ኹለት በሚገኘው በሰይድ ያሲን መስጂድ ከአባስ መክተባ ያገኙታል::

ከውጭ ኾናችኹ እንዲላክላችኹ የምትሹ ሰብሰብ ብላችኹ በቁጥራችኹ ልክ ከዚህ የሚያደርስላችኹንና እዛም ተርክቦ የሚያሰራጭላጭኹን ሰው መፈለግ ይኖርባችኋለ፡፡ ይህንን ካጠናቀቃችኹ በኋላ አናግሩት:
538 views13:56
Open / Comment
2021-03-19 14:23:05 ዳሕል
ይህንን መጽሐፍ ከውጭ ኾናችኹ እንዲላክላችኹ የምትሹ ሰብሰብ ብላችኹ በቁጥራችኹ ልክ ከዚህ የሚያደርስላችኹንና እዛም ተርክቦ የሚያሰራጭላጭኹን ሰው መፈለግ ይኖርባችኋለ፡፡ ይህንን ካጠናቀቃችኹ በኋላ በውስጥ መስር አናግሩኝ፡፡

http://t.me/religionandphylosophy
617 views11:23
Open / Comment
2021-03-18 13:36:15
አሥ-ሠላሙ ዐለይኩም ያ ጀመዓህ!

"ቁርኣን አይጋጭም" የሚለው የወንድም ወሒድ ዑመር መጽሐፍ በገበያ ላይ ውሏል።
በአት-ተውባህ የመጽሐፍት መደብር፣
በአን-ነጃሺይ የመጽሐፍት መደብር፤
በአቅሷ የመጽሐፍት መደብር ያገኙታል።
የበለጠ መረጃ ለማግኘት ዐብዱ አር-ራሕማን 0920781016 ብለው ይደውሉ!
525 views10:36
Open / Comment
2021-03-16 20:25:23 በአሰሓቡል የሚን የእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራማችን

ቁጥር 24 የሰለምቴዋ ቃል ኪዳን
ቆይታ ከእህት ነስርያ


ቀጣይ ፕሮግራም ለመከታተል





አሰተያየት ካለዎት
@Ashabulyeminbot
663 views17:25
Open / Comment
2021-03-16 20:19:07 ⇉ የትምህርቱ ርዕስ ⇇

⇊ ወንጌል ክፍል ሁለት⇊

አዘጋጅ
በኡስታዝ ወሒድ ዑመር

http://t.me/AshaBuleyamine
http://t.me/AshaBuleyamine
675 viewsedited  17:19
Open / Comment
2021-03-15 18:56:13 'ካካ‘

አባት ለልጁ አፈር ካካ ይለዋል፣
በተራው ልጅም ለአባቱ አፈር ካካ ይለዋል።
ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም አል–ነህዊ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ሲሉ ስለ አንድ አባትና ልጅ ታሪክ ነገሩን

"ሱዳን ውስጥ አንድ አባት አፈር የሚበላ ልጁን ተው አፈር አትብላ 'ካካ’ ነው ይለዋል።

ከዛም አባት ’የወልዮች ቀብር አፈር (ቱራብ)’ የሚሉትን ሲቅም ልጅ ይመለከተዋል።
ልጁም በተራው ለአባቱ ‘ካካ‘ አለው።"

አስገራሚው የማይሞት ህያው አንድ አላህን ማምለክ ትተው ‘ካካ‘ የሆነ የጅል ስራ የሚሰሩት ሰዎች ኪሳራ ላይ መሆናቸውን አላህ ሲጠቁመን እንዲህ ይላል
وَمَنْ يَرْغَبُ عَنْ مِلَّةِ إِبْرَاهِيمَ إِلَّا مَنْ سَفِهَ نَفْسَه
ከኢብራሂምም መንገድ (ተውሂድ፣ ህግጋት) ነፍሱን የሚያቄል ሰው ካልሆነ የሚያፈገፍግ ማን ነው?

አላህ የነብያቱን መንገድ ከሚከተሉትና እሱን ብቸኛ አምላኪዎች ያድርገን። በዚሁ መንገድ ላይም ይግደለን።

http://t.me/AshaBuleyamine
___ _____________
1.0K views15:56
Open / Comment
2021-03-15 18:55:05 የሸሂድ ናፋቂዎች ደብዳቤ

ያሼይህ ያለምንም ማብራሪያ ባጭሩ ችግራችን እኛ ሴቶች መሆናችን ነው ነገር ግን እኛ እንደ ሴቶች አይደለንም ሀሳባችን ከሴቶች ሃሳብ ይለያል። ሃሳባችን የላ ኢላሃ ኢለላህን ባንዲራን ከሰይፍ ስር ከፍ ማድረግ ነው። ሞት ለኛ ህይወት ነው። ህይወት ደሞ ለኛ ጅሃድ ነው። ትልቁ ምኞታችን ሞትና ሸሂድ ነው።

ትልቁ ምኞታችን ሞትና ሸሂድ መሆን ነው። እንዳትለን "እናንተ ሴቶች ናችሁ" እኛ እናውቃለን ነገር ግን እኛ ሴቶች ነን በወንዶች መንፈስ! እንዳትለን "እናንተ ጅሃዳችሁ ሃጅና ኡምራ ነው" እኛ ከፍ ያለውን ነው የምንፈልገው! በአላህ መንገድ ላይ መሞት። ሞታችንን በውዱ ነገር ላይ ነው ማበርከት የምንፈልገው በረቢል አለሚን መንገድ ላይ። ነፍሳችን በጁ በሆነችው ጌታ እንምላለን እኛ ጀነትን ነው የምንመኘው! ነፍሳችን በጁ በሆነችው ጌታ ይሁንብን እኛ ጅሃድን እንመኛለን እናውቃለንም የሸሂዶችን ደረጃ በአረህማን ዘንድ፤ ከነሱ ጋር መሆንንም እንከጅላለን።

_________ _____________
942 views15:55
Open / Comment
2021-03-15 15:05:51

917 views12:05
Open / Comment
2021-03-15 14:06:30 ⇉ የትምህርቱ ርዕስ ⇇

⇊ ወንጌል ክፍል አንድ⇊

በኡስታዝ ወሒድ ዑመር

http://t.me/AshaBuleyamine
http://t.me/AshaBuleyamine
897 views11:06
Open / Comment
2021-03-14 23:47:30

1.1K views20:47
Open / Comment