Get Mystery Box with random crypto!

ግጥም በድምፅ

Logo of telegram channel audio_poems — ግጥም በድምፅ
Logo of telegram channel audio_poems — ግጥም በድምፅ
Channel address: @audio_poems
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 10.47K
Description from channel

@Air_me1 ግጥሞን በዚ ይላኩ

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 10

2023-02-17 09:17:42 https://vm.tiktok.com/ZMYkdCBRa/
435 viewsվohaŋŋes Lawgaw, 06:17
Open / Comment
2023-02-16 12:19:56 ከሰማዋቸው መነባንቦች ሁሉ በይዘት ይለያል

ግጥም ወደድክም ጠላህም እንዳያመልጥህ

2 ደቂቃ አይሞላም ደግሞ


https://t.me/MyMessagesss
683 viewsBarkot A, 09:19
Open / Comment
2023-02-13 16:35:13 ★★ ወንድሜ ብለሽ ቀርበሽኝ★★


ወንድሜ ብለሽ ቀርበሽኝ
ቀልደሽ ተጫውተሽ ስቀሽ እያሳቅሽኝ
ሳታውቂው ሄደሻል ፍቅር አሲዘሽኝ
ለካ አንቺ ልብሽን አሳምነሽዋል
ንፁህ ወንድሜ ነው ብለሽ ነግረሽዋል
አልሰማ አለኝሳ የኔን ልብ ብነግረው
አንቺን እንደ እህትህ ውደድልኝ ብለው
ልቤን ብጠይቀው አጫወተኝ ብዙ
በመውደድ መስከሩን በፍቅርሽ መያዙ
ከዚያን ቀን ጀምሮ
ውስጤ ይፈራ ጀመር አንቺን ሲያይ አይኔ
ልቤ ሲሄድ ታየኝ ተለይቶኝ ከኔጠየቁኝ ጓዶቼ
የኔ እንደዚ መሆን ግራ ቢገባቸው
የት እንሂድ ሲሉ አንቺ ጋር
ስላቸው
ስለወደድኳት ነው ብዬ ነገርኳቸው
ስቀውብኝ ነበር ምቀልድ መስሏቸው
ጨዋታዬ ጠፍቶ በዝቶ መጨነቄ
ሲገባቸው ዛሬ በፍቅርሽ,, መውደቄ
ንገራት እያሉኝ እያለፍኩኝ ስቄዘገየሁ
መሄጃሽ ደረሰ ካይኖቼ ልትርቂ
ስታወሪ ላልሰማ ላላይሽ ስትስቂ
ሳልነግርሽ ማፍቀሬን ዛሬ ነገ እያልኩኝ
ሄደሽብኝ አዘንኩ በሀሳብ ባከንኩኝ
ጨዋታሽ ሳይበቃኝ ሳልጠግብሽ አይቼ
ማፍቀሬ ሳይገባሽ ሳልነግርሽ ፈርቼ
መውደዴን ማስረጃ አንደበት አጥቼ
አዘንኩኝ በራሴ ሄደች ያሉኝ ለታ
ጨለመብኝ በቃ ቀኑም እንደማታ
አስጠላኝ ሰፈሩ አንቺ የሌለሽበት
ልቤ ሀዘን ገባው ሄደሽ ቀርተሽበት
ልነግርሽ ወስኜ
ጠይቄ ጓዶቼን ምን ልበላት ብዬ
ብነግርሽ ደፍሬ ፍራቻን ገድዬ
መውደዴን ጠላሽው ማፍቀሬን ገፋሽው
ለስንት የታሰበው በአጭር ቋጨሽው
እኔኮ ሆዴ
አልጠላም ነበረ ባይሽ እንደ እህቴ
ሳላስበው ገብተሽ ባትበይው አንጀቴ
አንቺን መርሳት አልቻልኩ አቃተኝ ሞክሬ
ከሀሳቤ አትጠፊም ትላንት ሲያልፍ ዛሬ
በሀሳብ አይሻለሁ ላይኔ ስትርቂብኝ
ትዝታሽን ብቻ ጥለሽ ሄደሽብኝ
ተጎዳሁኝ ውዴ አንቺን ስል ቀን ማታ
በአካል ነይልኝ በትዝታሽ ፈንታ ፣ ።

@MyMessagesss
254 viewsBarkot A, 13:35
Open / Comment
2023-02-12 15:30:35
     
      ልወዳትነውመሰል
.     """""""""""""""""""""""""
ልወዳት ነው መሰል ልቤ ጠረጠረ
ቀልቤ እኔን ጥሎ እሷ ጋር በረረ
አያት እንዳልነበር እንደ ንፁህ እህቴ
ታዲያ ምነው ዛሬ እንቅልፍ ማጣቴ
አይኗን ካላየው ድብርት ውስጥ መግባቴ
.
ልወዳት ነው መሰል ትናፍቀኛለች
በደቂቂቃ ሲኮንድ ትዝ ትለኛለች
ከሌላ ጋር ሳያት በቅናት ማበዴ
አፈቀርኳት መሰል ወቸው! በል ዘመዴ
.
ልነግራት ስፈልግ የልቤን አውጥቼ
ፍቅሬ እንድትሆን በፅኑ ጓጉቼ
ግን ደግሞ እንደገና እጠራጠራለሁ
እህትነትሽን እንዳላጣ ሰጋሁ…
.
ልወዳት ነው መሰል ልቤ ጠረጠረ
በቃ! እነግራታለሁ በኔ አልተጀመረ።

        ተፃፈ በ አቤል

   


@MyMessagesss
278 viewsBarkot A, 12:30
Open / Comment
2023-02-12 15:29:59 እስኪ ልማልልሽ

ጨለማው የባሰ አገሩን ሸፈነው፤
ነገን ነጋ ስንል መልሶ ሲከድነው፤

ማጣታችን በዝቶ ቀማኛው ነጥቆናል፤
በድህነት ጎጆ እሳት መሞቅ ሆኗል፤

ወይ ኑሮ

@MyMessagesss
274 viewsBarkot A, 12:29
Open / Comment
2023-02-09 20:02:41 ስቃለው እጫወታለው ዳግም ይመሽና ብቸኝነቴን አያለው

ደግሞ እንደገና ሳለቅስ እገኛለው


https://t.me/MyMessagesss
197 viewsBarkot A, 17:02
Open / Comment
2023-02-07 18:56:40
https://t.me/MyMessagesss
284 viewsBarkot A, 15:56
Open / Comment
2023-02-06 19:36:22 @MyMessagesss
356 viewsBarkot A, 16:36
Open / Comment
2023-02-05 20:52:59
የሆነብንን አስብ

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
440 viewsEyob Z Mariam, 17:52
Open / Comment
2023-02-05 15:54:26

ይሄ ትውልድ

አባቶቻችን ደጋጎቹ
የጥንት የድሮዎቹ
ኢትዮጵያን የጠበቋት
ግብረገብነትን ዘርተው
እምነት ፍቅርን አፅንተው

ይሄ ትውልድ ዘረኛ
ጎጠኛ
ታዲያ ምን እናርግ እኛ
እንክርዳድን የዘራው
እሱኑ ነው የሚያጭደው


ንፁሁን ስንዴ እንዝራ
መልካሙዋ ፍሬ እንድታፈራ
በመልካሙ ማሳ ያለፍሬ
እርሱ ነው ብቁ ለሀገሬ


https://t.me/MyMessagesss
587 viewsBarkot A, 12:54
Open / Comment