Get Mystery Box with random crypto!

ግጥም በድምፅ

Logo of telegram channel audio_poems — ግጥም በድምፅ
Logo of telegram channel audio_poems — ግጥም በድምፅ
Channel address: @audio_poems
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 10.47K
Description from channel

@Air_me1 ግጥሞን በዚ ይላኩ

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 27

2022-07-27 18:46:24 ምን እየሆንን ነው
ምን እየሆንኩ ነው
ከንፈሬ ከንፈሯን ተጠጋው
በስሱ ቀመሰው
እጄ ወገቧን እየዳበሰ
ፍቅራችን እንደ ቄጤማ ተነሰነሰ
ተጫረ ነበልባል
ገላ ገላን ሽቶ ይነዳል
ስሜት ናወዘ
አልጋ ተወዘወዘ
ሁለት የእሳት ተራራ አንድ ስምጥ ሸለቆ
ይዳብስ ጀመር እጄ ገላዋን ሰንጥቆ
ከንፈሯን ስስመው
ጡቷቿን ስጨምቀው
ጭኖቿን ስከፍተው
በጣቶቼ ስዳብሰው
አዲስ ዘፈን አዲስ ሙዚቃ
መላ አካልን የሚያነቃ
ልክ ዘፈኑን እየሰማው
ድንገት ከህልሜ ነቃው
አወይ ይሄ ህዝብ
አወይ ይቺ ሀገር
ልክ ሲፈለጉ ድርግም የሚሉት ነገር
ልክ ስትመሰጥ መብራቱ ሲጠፋ
ልክ ስትቸኩል ታክሲውም ወረፋ
ለምዶብን ህዝቦቿ
ይኸው የዛሬው ለት
ልክ ከንፈርሽን ስስመው
ከእንቅልፍ የምነቃው
ምን ሆኜ ነው አለሜ
እስቲ 1እንኳን ልሳምሽ በህልሜ
2.0K viewsmele , 15:46
Open / Comment
2022-07-27 18:43:02 ቃል እያጣሁልሽ
ምንም የማልልሽ
በአይኖቼ ብቻ በስስት እያየው
በዝምታ ውስጥም አዎ ወድሻለው
ወድሻለው እምቢታሽንም እየሰማው
እሺ የምትል ቃል ከአንደበትሽ
ለመስማት እንኳን መች ተመኘው
ምን ስትይ ከልቤ አፋፍ
አገኘሽኝ ስንከረፈፍ
ወና የሆነው ቤቴ
ምንም የለው እኔነቴ
ወና ኡና ማጀት
ምን ስትይ ፍቅር ዘራሽበት
አውቃለሁ ፍቅር ትርጉሙን አቷል
ፍቅር ፍቅርነትን ትቶ ተራ ቃል ሆኗል
ግን እኔ ፍቅሬ ስልሽ
የዘመኑን ፍቅር ከቶ እንዳይመስልሽ
ልክ ድሮ እንደ ነበረው ፍቅር
ልክ እንደድሮው
በስዕሉ ላይ ያለበት ጦር ተወርውሮ
ልክ እንደዛ እንደድሮ
እወድሻለው
1.7K viewsmele , 15:43
Open / Comment
2022-07-27 18:39:29 ፍቅርሽ ሲያደርገኝ ክንፍ
ከእብደቱም ጭልፍ
ወዝወዝ በትዝታ
እስኪገኝ እፎይታ
ለማበድ ያህል
ጭንቀት እስኪቀል
የጋለው የልብ ስሜት እስኪበርድ
እስከዛው ትንሽ ልበድ
ታድያ ማን ቆሞ በፍቅር ይንደድ
@me1aku
1.6K viewsmele , edited  15:39
Open / Comment
2022-07-24 21:59:24
ቺርስ

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
1.9K viewsEyob Z Mariam, 18:59
Open / Comment
2022-07-24 16:38:43
ሞት ግን ፍትሀዊ ነው!

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
1.8K viewsEyob Z Mariam, 13:38
Open / Comment
2022-07-22 22:53:18 ከመቀነትሽ ሰዉሪኝ
በትንፋሽሽ አሙቂኝ
ድጋፍ ክንዴን ተንተራሽዉ
ነፍሴን ከነፍስሽ ሰዉሪዉ

ይለኛል.......
እንጃ ላንተ እንጃ ለኔ
ይሁን ይሙቅ ሰዉነቴ
ትራስ ከንፈርህ ስሜቴ

ኋላ እንጃ ግን......
ዋ ለነፍሴ ዋ'' ለሞትህ
ምን ዋስ አላት ሰዉነትህ


በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ


@Tizita_wolde
@Tizita_wolde
@Tizita_wolde
2.1K viewsTIZITA21, 19:53
Open / Comment
2022-07-21 16:24:35
@Tizita_wolde
@audio_poems
2.3K viewsTIZITA21, 13:24
Open / Comment
2022-07-17 20:20:36 ደግሞ እንደ ትላንቱ ልክ እንደበፊቱ
ልትናፍቀኝ መጣህ ይሀዉ በክረምቱ

ከሰማዩ ጥጋት ደመናዉ ጨግጓል
በመብረቅ አስታኮ ሰማዩ ይጮኃል
እንጃ ምን እንደሚል
ንፋስ እያፏጨ በጀርባዬ ያልፋል

አንተ ነህ መሠለኝ.....
........................
........................

ትዝታ ወልዴ

@Tizita_wolde
@Tizita_wolde
@audio_poems
@audio_poems
3.0K viewsTIZITA21, 17:20
Open / Comment