Get Mystery Box with random crypto!

መፅሐፍት

Logo of telegram channel audio_poems — መፅሐፍት
Logo of telegram channel audio_poems — መፅሐፍት
Channel address: @audio_poems
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 42
Description from channel

@Air_me1 ግጥሞን በዚ ይላኩ

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 24

2022-09-07 19:41:39
410 viewsAviatrices , 16:41
Open / Comment
2022-09-06 09:49:09 Me1aku
404 viewsmele , 06:49
Open / Comment
2022-09-06 00:00:22 ያላየኸው ነገ
552 viewsվohaŋŋes Lawgaw, 21:00
Open / Comment
2022-09-05 15:07:48
Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
729 viewsEyob Z Mariam, 12:07
Open / Comment
2022-09-04 21:12:06
Join

@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
277 viewsEyob Z Mariam, 18:12
Open / Comment
2022-09-04 20:53:09 #ችግርማ_አለ ....... #መቼ?

እሳት ተለኩሶ ጥሬው ካልበሰለ
በጠዋት ተለፍቶ ኑሮ ካልቀለለ

ችግር አለ.....

ስልጠና ተሰቶ ለውጥ ካልበቀለ
አረም መንቀል ትቶ ዘርን ከነቀለ

ችግር አለ.....

ሙሉ ቀን ተምሮ እውቀት ካልገበየ
ለሕይወት ጥያቄ መልሱን ካዘገየ

ችግር አለ....

መሰረት ሳይጣል ቤት ከተዋቀረ
ማንነት ተዛብቶ ነብስ ከጨፈረ

ችግር አለ.....

ወልድ በሌለበት ፅድቅ ከታወጀ
ሰው ራሱን ለማዳን አመታት ከፈጀ

ችግር አለ.....

ሰው በራሱ ፅድቅ ፀጋን ከሸፈነ
አምላክ ጋ ለመድረስ በሕግ ከመነነ

ችግር አለ.....

@BarkoteA
381 viewsBarkot A, edited  17:53
Open / Comment
2022-09-03 22:34:44 "ሀ" ብለህ ከትምህርት "ዋ" ብለህ ከህይወት ትማራለህ።

ሁሉም ተማሪ የሆነበት ቦታ ቢኖር ህይወት ይባላል። ትልቁ፣ ትንሹም፣ ረጅሙም፣ አጭሩ፣ የገባው፣ የላገባው፣ ሀብታም፣ ድሀው፣ የተማረው፣ የልተማረው በአጠቃላይ ሁሉም ተማረ ነው የህይወት። ለብዙዎች ተማረ ማለት የትምህርት ቤት ክፍል ውስጥ የሚገኝ፤ ደብተርና እስክሪቢቶ ያለው፣ ቦርሳ ይዞ የሚመጠ ይመስላቸዋል ግን ተማሪ ከዚያ ያለፈ ነው። ተማሪ ማለት ማወቅ ያለበት ነገር ለማወቅ የሚተጋ፣ ጆሮ በደንብ የሚጠቀምና መናገር ባለበት ሰዓት የሚናገር ነው። የፈለከው ያህል ጉበዝ ተማሪ ብትሆንም ስህትት መስራትህ ግን አይቀርም እናም ከስህተት ተማር እንጂ ስህተቱ አንተ እንደሆንክ አታስብ። አንዳንዴ የወደቅበት ቦታ አትጥላ ምክንያቱም ስህተትህን አሳይቶሀልና።

ለመስማት የቸኮለና ለመናገር የዘገየ መሆንን የመሰለ ነገር የለም። አስተዋይ የሚናገረው ነገር የሚያውቅና የሚሰመው ነገር በሙሉ የማይቀበልና የማያጥላላ ነው። ስትወድቅ ተነስ፤ ከውድቀት ተማር እንጂ የወደቅበት ቦታ ላይ የህልምህ መቃብር አታድርግ።ህይወት ሰበረች አትበል፤ ህይወት ሳይሆን የሰበረህ የተሰበርክበት ቁስል ስታክ ነው የባሰ የተሰበርከው። እናም ህይወት ከፍታ አለው እንደዛውም ዝቅታ አለው፤ ማግኛት አለው እንደዛውም ማጣት አለው፤ እናም ይህ ሁሉ የህይወት አካል ናቸው። ስለዚህ ሲጨልም እንደሚናገም ባምን አሁን የለው ጨለም ግን እንዴት አድርጌ መገፈጥ እንደለብኝ ማውቅ አለብኝ። እናም ሁሌም ተማሪ ሁን፤ ከመናገር ይልቅ መስማት አስቀድም።

@BarkoteA
356 viewsBarkot A, 19:34
Open / Comment
2022-09-01 22:23:26
     
      ልወዳትነውመሰል
.     """""""""""""""""""""""""
ልወዳት ነው መሰል ልቤ ጠረጠረ
ቀልቤ እኔን ጥሎ እሷ ጋር በረረ
አያት እንዳልነበር እንደ ንፁህ እህቴ
ታዲያ ምነው ዛሬ እንቅልፍ ማጣቴ
አይኗን ካላየው ድብርት ውስጥ መግባቴ
.
ልወዳት ነው መሰል ትናፍቀኛለች
በደቂቂቃ ሲኮንድ ትዝ ትለኛለች
ከሌላ ጋር ሳያት በቅናት ማበዴ
አፈቀርኳት መሰል ወቸው! በል ዘመዴ
.
ልነግራት ስፈልግ የልቤን አውጥቼ
ፍቅሬ እንድትሆን በፅኑ ጓጉቼ
ግን ደግሞ እንደገና እጠራጠራለሁ
እህትነትሽን እንዳላጣ ሰጋሁ…
.
ልወዳት ነው መሰል ልቤ ጠረጠረ
በቃ! እነግራታለሁ በኔ አልተጀመረ።

        ተፃፈ በ አቤል

   


@BarkoteA
428 viewsBarkot A, edited  19:23
Open / Comment
2022-08-31 22:19:29 ★★ ወንድሜ ብለሽ ቀርበሽኝ★★


ወንድሜ ብለሽ ቀርበሽኝ
ቀልደሽ ተጫውተሽ ስቀሽ እያሳቅሽኝ
ሳታውቂው ሄደሻል ፍቅር አሲዘሽኝ
ለካ አንቺ ልብሽን አሳምነሽዋል
ንፁህ ወንድሜ ነው ብለሽ ነግረሽዋል
አልሰማ አለኝሳ የኔን ልብ ብነግረው
አንቺን እንደ እህትህ ውደድልኝ ብለው
ልቤን ብጠይቀው አጫወተኝ ብዙ
በመውደድ መስከሩን በፍቅርሽ መያዙ
ከዚያን ቀን ጀምሮ
ውስጤ ይፈራ ጀመር አንቺን ሲያይ አይኔ
ልቤ ሲሄድ ታየኝ ተለይቶኝ ከኔጠየቁኝ ጓዶቼ
የኔ እንደዚ መሆን ግራ ቢገባቸው
የት እንሂድ ሲሉ አንቺ ጋር
ስላቸው
ስለወደድኳት ነው ብዬ ነገርኳቸው
ስቀውብኝ ነበር ምቀልድ መስሏቸው
ጨዋታዬ ጠፍቶ በዝቶ መጨነቄ
ሲገባቸው ዛሬ በፍቅርሽ,, መውደቄ
ንገራት እያሉኝ እያለፍኩኝ ስቄዘገየሁ
መሄጃሽ ደረሰ ካይኖቼ ልትርቂ
ስታወሪ ላልሰማ ላላይሽ ስትስቂ
ሳልነግርሽ ማፍቀሬን ዛሬ ነገ እያልኩኝ
ሄደሽብኝ አዘንኩ በሀሳብ ባከንኩኝ
ጨዋታሽ ሳይበቃኝ ሳልጠግብሽ አይቼ
ማፍቀሬ ሳይገባሽ ሳልነግርሽ ፈርቼ
መውደዴን ማስረጃ አንደበት አጥቼ
አዘንኩኝ በራሴ ሄደች ያሉኝ ለታ
ጨለመብኝ በቃ ቀኑም እንደማታ
አስጠላኝ ሰፈሩ አንቺ የሌለሽበት
ልቤ ሀዘን ገባው ሄደሽ ቀርተሽበት
ልነግርሽ ወስኜ
ጠይቄ ጓዶቼን ምን ልበላት ብዬ
ብነግርሽ ደፍሬ ፍራቻን ገድዬ
መውደዴን ጠላሽው ማፍቀሬን ገፋሽው
ለስንት የታሰበው በአጭር ቋጨሽው
እኔኮ ሆዴ
አልጠላም ነበረ ባይሽ እንደ እህቴ
ሳላስበው ገብተሽ ባትበይው አንጀቴ
አንቺን መርሳት አልቻልኩ አቃተኝ ሞክሬ
ከሀሳቤ አትጠፊም ትላንት ሲያልፍ ዛሬ
በሀሳብ አይሻለሁ ላይኔ ስትርቂብኝ
ትዝታሽን ብቻ ጥለሽ ሄደሽብኝ
ተጎዳሁኝ ውዴ አንቺን ስል ቀን ማታ
በአካል ነይልኝ በትዝታሽ ፈንታ ፣ ።

@BarkoteA
574 viewsBarkot A, edited  19:19
Open / Comment
2022-08-29 00:03:19 የምሬን አፈቀርኩሽ ብላት
ቀልድ ነው የመሰላት
ለካ ልክ ነበርሽ
እኔ መቼ ተረዳሁሽ
ፍቅር ዘላለም ነው መዋቲነት የለው
ብለሽኝ አልነበር
ቃላችን ሊሰበር
ሰው ሺህ ቢዋደድ
አያመልጠው የሞት ሰደድ
ዘላለማችን ሲቀበር ከአፈር
የምር እንዴት እንፋቀር
የሞት ተስካር አንግበን
ቁም ነገሩን እርሽው ቀልድ ነው ህልማችን
የቀልዳችንን እንፋቀር
እስኪነሳ የሞት ቀንበር


@Me1aku
841 viewsmele , edited  21:03
Open / Comment