🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 136.25K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 118

2022-06-16 23:09:31
ኮንዶሚኒየም፣ ሱቅ፣ ለአፓርትመንት እና
ለመኖሪያ ቤቶች እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ቤትዎን እናሳምርሎታለን
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
የጂፕሰም ስራዎች
-ቻክ
- ቦርድ
- ፍሬም
የሴራሚክና ታይልስ ስራዎች
የኤሌክትሪክ እና ቧንቧ ስራዎች

አድራሻ አለምባንክ
ስልክ 0911468394 ይደውሉልን።
@abela1987
1.5K viewsAbela, 20:09
Open / Comment
2022-06-16 20:56:24
የተወለዱበትን ወር ይምረጡ እና ስለ ፍቅር ህይወቶ በጥልቅ ይወቁ
845 viewsErmi , 17:56
Open / Comment
2022-06-16 20:13:00
እስቲ ይሄ የፍቅር ሳይኮሎጂ ነው የእናንተን ወይም የፍቅረኛዎትን #የመጀመሪያ ፊደል ይምረጡና ፈታ ይበሉ
1.4K viewsErmi , 17:13
Open / Comment
2022-06-16 17:35:14
ቆንጆ መአዛ ያላቸውን ሽቶዎች ብዛት መረከብ የምትፈልጉ @Abi0413 አናግሩን።
2.4K viewsAbela, 14:35
Open / Comment
2022-06-16 14:47:07 //ለካ ይሄ...\\
ጠብታ የማትሞላ፤
 ህይወቴን አንግቤ።
ለምንድነው ታዲያ፤
እንዲህ መንገብገቤ።
ቀናቶች ባንድ አይነት፤
ንጋትና ፅልመት እየተተካኩ።
በሚያመጡት ዑደት፤
ሳምንታት ወራትን አመት እየሰጡ።
ለምንድነው ታዲያ፤
ከዛሬ አብልጬ ነገን መናፈቄ።
ስለነገ ሳላቅ፤
 ዛሬዬን መስረቄ።

ህይወት እንደሻማ፤
 ቀላልጣ ብታልቅም።
ያንዳንዳችን ደግሞ፤
ተለኩሶ አያቅም።
ይህን ያሰብኩ እለት፤
ህመሙ ተሰማኝ።
እኔ ከጠፉት ነኝ፤
ወይንስ በርቻለው።
ደግሞስ ከጠፋሁኝ፤
ለምን እቀልጣለሁ።
ምን አይነት ነገር ነው፤
 ሳይበራ የሚያልቀው።
ከበራው ሻማ እኩል፤
ያልበራ ሚቀልጠው።

ለካ ይሄ ህይወት ነው።
አንተ ስላልፈለክ፤
ማስቆም የማትችለው።
ለካ ይሄ እውነት ነው።
 ብትኖርም ባትኖርም፤
ከሞት ማትቀረው።

@abela_black

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
3.5K viewsAbela, 11:47
Open / Comment
2022-06-16 10:03:18 (ተው ንገረኝ... ለምትይኝ)
-------------------

ሰው ሁሉ የሚያየው
ፊቴ ሲጠቋቁር መቻል ከተሳነሽ
ቁስል የወረሰው ጀርባዬ ቢገለጥ
ወዴት ትገብያለሸ ?
ብዬ ነው ነው ኋላዬን
ታሪኬን ምሰውር ከፊትሽ የማሸሽ !

(ኪዮርና)

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
4.3K viewsAbela, 07:03
Open / Comment
2022-06-15 21:16:29
Adjustable(suitable) punching bag for home/Gym price 30 kg=3600 birr 35kg= 4300 birr 40kg =4,700 birr 50kg =5,500 birr with Free delivery. call 0911468394/ 0965579410
@abela1987
5.5K viewsAbela, 18:16
Open / Comment
2022-06-15 12:06:48 ከሬሳህ ጋር እንቃጠር

ከሬሳህ ጋር እንቃጠር
መቃብርህ ይሙቀኝ
አፈር ሽታህ ይሰንፍጠኝ
እንደ ትላንት እያወጋን
ጨረቃን ምስክር አርገን
ክዋክብት እያጫፈርን
በደመናዉ ተሠራግለን
መላዕክት አስፈርመዉን
እንደገና እንሞሸር
ሙት አካልህን እንሽር።

ሶስት ቀን ሞልቶህ አይንህ ቢፈርጥ
ብትሸት ብትከረፋ
አካል በድንህ ቢፈርስ
አይኔ እያየህ ብትበሰብስ

አጣህ ብዬ ላልንቅህ
ሸተትክ ብዬ ላልተዉህ
ፈረስክ ብዬ ላልሸሽህ
እንደ ድሮዉ ልወድህ።

በሰማይ ፊት ቃል ልጋባ
በ'ቀስተ ደመና እንታሰር
ምህረት ነዉ ትዉፊቱ
ቃል አለበት እንዳይሞቱ።

ከሬሳህ ጋር እንቃጠር
ተስፋ ሞቶ መች ያዉቅና
ምድር እንደዉ ፊዘኛ ናት
ፍጥረት ሁሉ ቀሰስተኛ
አይሆንምን እንዳንሰማ
ከሰማዩ ዳስ እንድንጥል
ከሬሳህ ጋር እንቃጠር::


በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ


@TIZITA21
ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
6.9K viewsAbela, 09:06
Open / Comment
2022-06-15 07:13:17 አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

ለወጣ 500 ብር ካርድ
ለወጣ 250 ብር ካርድ
ለወጣ 100 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
82 views MIkIYAS WAVE , 04:13
Open / Comment
2022-06-15 07:00:56
ሰበር ዜና
የኢትዮጵያ ሠከላከያ ሰራዊት ያወጣው ሰበር መረጃ
በዛሬው ውሎ ትግራይ ምን ተከሰተ
በአማራ ክልል ምን ተከሰተ እነዚህንና ሌሎቾ ወቅታዊ ሰበር መረጃዎችን ለማግኘት አጋር ቻናላችንን ይቀላቀሉ ቶሎ በሉ E.Z መረጃ
https://t.me/joinchat/z7Kc0EjprgFlYmU8
249 views MIkIYAS WAVE , 04:00
Open / Comment