Get Mystery Box with random crypto!

Dereja

Logo of telegram channel derejaofficial — Dereja D
Logo of telegram channel derejaofficial — Dereja
Channel address: @derejaofficial
Categories: Work
Language: English
Subscribers: 43.85K
Description from channel

Develop your soft skills and broaden your network with Dereja. If you have any questions join our group @AskDereja

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


The latest Messages 6

2023-10-12 11:15:04
WE ARE LIVE ON THE 2023 NATIONAL CAREER EXPO GROUP! If you have any questions or concerns, make sure to join our group chat: https://t.me/derejaNationalCareerExpo2023

#NationalCareerExpo #Dereja #FindYourNextStep
15.1K viewsedited  08:15
Open / Comment
2023-10-11 12:31:11
ምንም ክፍያ አያስፈልግም!

አገልግሎታችን ሙሉ በሙሉ ነፃ ናቸው

በብሄራዊ የስራ ኤክስፖ ላይ ይቀላቀሉን እና የስራ ጉዞዎን ለመምራት እንዴት እንደምንረዳዎት ይወቁ!

ለትክክለኛ መረጃ : +251978043196 ይደውሉ



#Dereja #findyournextstep #ከደህንነትህ የተጠበቀ #የማጭበርበሪያ ግንዛቤ #ብሔራዊየስራ
25.7K viewsedited  09:31
Open / Comment
2023-10-08 09:15:02
በ2023ተኛው አገር አቀፍ የስራ አውደ ርዕይ / ከሪር ኤክስፖ ጥቅምት 7 እና 8 ላይ በአካል ሚሊኒየም አዳራሽ ላይ ከመካሄዱ በተጨማሪ በቨርችዋል መንገድም ኢንትርኔትን በመጠቀም ይካሄዳል እናንተም እንድትሳትፉ ተጋብዛችኋል ።

ደረጃ ከ ስራ እና የክህሎት ሚኒስቴር በሚያገኘው ድጋፍና ከ ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር እናንተን በመላው ኢትዮጵያ ላይ ከሚገኙ ቀጣሪዎች ጋር ለማገናኘት ይህንን አስደሳች ዝግጅት ይዞላችሁ መጥቷል ።

አዲስ አበባ ላይ ባትኖሩም እንኳን የስራ አውደ ርዕዩን በቨርችዋል መንገድ ኢንትርኔትን በመጠቀም ለመሳተፍ ትችላላችሁ ። ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ኦንላይን በምንሰጠው በቨርቹዋል መንገድ ስለሚካሄደው የስራ አውደ ርዕዩ ክፍል እና አውደ ርዕዩ የሚያስገኛቸው ዕድሎችን እንዴት በሚገባ መጠቀም እንደምትችሉ ለማስረዳት ያዘጋጀነውን ገለጻ እንድትካፈሉ እንጋብዛለን ።
ይህንን ገለጻ ከተካፈላችሁ በኋላ ጥቅምት 7 እና 8 ላይ በቨርቹዋል መንገድ ስለሚካሄደው የስራ አውደ ርዕዩን ክፍል ላይ በመሳተፍ የቅጥር ባለሙያዎችን አግኙ ፣ ስለተለያዩ የስራ ዕድሎች መረጃን አግኙ ፣ እንዲሁም ለወደፊት የሙያ እና የስራ ህይወታችሁ ጠቃሚ ምክሮችን ቅሰሙ ። እያዳያመልጣችሁ !

ቨርቹዋል ገለጻውን ለመሳተፍ በዚህ ሊንክ ተመዝገቡ ፡ https://forms.gle/iRcZXEb3HZL9R7HL7

ገለጻውን ለመሳተፍ የምትችሉበትን ሊንክ በቅርቡ እንልክላችኋልን !!

ስለ አገር አቀፍ የስራ አውደ ርዕዩ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ፣ ከዚህ በታች ባለው ስዕል ላይ የሚታየውን ኪው አር ኮድ ስካን በማድረግ ወይም የተቀመጠውን ሊንክ / መስፈንጠሪያ በመጫን የስራ አዉደ ርዕዩን በማስመልከት የተከፈተውን ግሩፕ ተቀላቀሉ ።

https://t.mederejaNationalCareerExpo2023
14.1K viewsedited  06:15
Open / Comment
2023-10-07 13:28:21
The 2023 National Career Expo is ALSO going virtual, and you're invited to join us on October 18-19, 2023!

Dereja, supported by the Ministry of Labor and Skills, in collaboration with Mastercard Foundation, is hosting this exciting event to connect you with potential employers from all over Ethiopia.
Whether you live in Addis Ababa or not, you can participate! Starting this Monday, you can join our virtual orientation program to learn more about the expo and how to make the most of it. Then, on October 18-19, you can virtually meet with recruiters, learn about job opportunities, and get career advice.

Don't miss out!

Sign up here to be a part of our virtual orientation program:
https://forms.gle/iRcZXEb3HZL9R7HL7

Link to the orientation session will be shared shortly!

For more update on the National Career Expo, make sure to join our separate group by scanning the QR code on the picture of clicking on this link below.


https://t.me/derejaNationalCareerExpo2023
14.5K viewsedited  10:28
Open / Comment
2023-10-05 17:01:58
Attention Job Seekers and Employers!

The 2023 National Career Expo is just around the corner and we're thrilled to announce that Dodai will be joining us!

Dodai is actively searching for talented individuals to join their dynamic team.

They are looking to heir up to 10 fresh graduates in Accounting, Marketing, and Engineering.


Register Here : https://forms.gle/qWoDXkDfpj3pgBUL6


Don't miss out on this chance to take your career to the next level!


#dereja #findyournextstep #NetworkingEvent
15.1K viewsedited  14:01
Open / Comment
2023-10-05 11:25:10
በጉጉት የሚጠበቀው 2023 ብሄራዊ የስራ ኤክስፖ 2 ሳምንታት ብቻ ቀርቶታል!

ብዙ የስራ አማራጮችን እና ከኢንዱስትሪ ባለሙያዎች ጋር ኔትወርክ ለማድረግ ይህን አስደናቂ እድል እንዳያመልጥዎ!

አንደኛ - የ2022 ወይም 2023 ተመራቂ ይሁኑ
ሁለተኛ - የመውጫ ፈተናውን ማለፍ
ሶስተኛ - ይሄንን ሊንክ በመጫን ይመዝገብ:- https://forms.gle/sE8UmXbQuwjeAkDc6
አራተኛ - ኦረንቴሽን ወስደው የመግቢያ ትኬቱን አንድ ላይ ይቀበሉ!



እንዳያመልጣችሁ!

የማመልከቻው የመጨረሻ ቀን ጥቅምት 4 ነው።
14.6K viewsedited  08:25
Open / Comment
2023-10-04 18:33:01
ለሁሉም 2022 እና 2023 ተመራቂዎች!

የ2023 ሀገር አቀፍ የሙያ ኤክስፖ ኦረንቴሽን እየተሰጠ ነው!

ዛሬውኑ ተመዝግበው ነገ ስልጠና መውሰድ ይችላሉ!

በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScTzTx7SV5DwJNNY4SH1f8HjXSRBOpYG6eVJfXzTjZe8JN6Kg/viewform


ከተመዘገቡ በኀላ ወደ 6 ኪሎ, ኤፍቢኤ ካምፓስ ይሂዱ

ከጠዋቱ 2:30 - 6:00 ሰዐት
ወይም
ከሰዐት 7:30 - 11:00 ሰዐት እንዲገኙ!
13.9K views15:33
Open / Comment
2023-10-04 12:30:12
2023 ብሔራዊ የሙያ ኤክስፖ!

ስልጠና እየተከናወኑ ነው!

ዐዉደ ርዕዩን ለመሳተፍ እነዚህን ቀላል መንገዶች ይጠቀሙ!

አንደኛ:
በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScTzTx7SV5DwJNNY4SH1f8HjXSRBOpYG6eVJfXzTjZe8JN6Kg/viewform


#Dereja #findyournextstep
13.9K views09:30
Open / Comment
2023-10-03 18:30:25
ለሁሉም 2022 እና 2023 ተመራቂዎች!

የ2023 ሀገር አቀፍ የሙያ ኤክስፖ ኦረንቴሽን እየተሰጠ ነው!

ዛሬውኑ ተመዝግበው ነገ ስልጠና መውሰድ ይችላሉ!

በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScTzTx7SV5DwJNNY4SH1f8HjXSRBOpYG6eVJfXzTjZe8JN6Kg/viewform


ከተመዘገቡ በኀላ ወደ 6 ኪሎ, ኤፍቢኤ ካምፓስ ይሂዱ
(6KILO FBE Campus)

ከጠዋቱ 2:30 - 6:00 ሰዐት
ወይም
ከሰዐት 7:30 - 11:00 ሰዐት


እዚህ ቦታ ይሂዱ - https://maps.app.goo.gl/6jWzNjmUbx28gbxQ7

በመግቢያ በር ላይ የሚገኙ የደረጃ ባልደረቦች የስልጠና አዳራሹን ይጠቁሟችኋል።

ነገ በመሄድ ስልጠና እና የመግቢያ ትኬት ይውሰዱ!



#Dereja #findyournextstep
13.4K views15:30
Open / Comment
2023-10-02 13:00:35
በዚህ ጥቅምት! የደረጃ የ2016 የስራ አወደ ርዕይ በአዲስ አበባ!

መልካም ዜና ለአዲስ ተመራቂዎች በሙሉ!

Dereja.com፤ ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር፣ የስራ አውደ ርዕይ ጥቅምት 7 እና 8 2016 (October 18 and 19) በሚሊኒየም አዳራሽ ላይ አዘጋጅቱአል!


መሳተፍ ለሚፈልግ ፍሬሽ ተመራቂ ይህንን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ፡- https://forms.gle/KC2GsNTuZooWHScJ8

#Dereja #findyournextstep #CareerExpo2023 #JobOpportunities #YouthEmployment #CareerFair #JobFair
38.3K viewsedited  10:00
Open / Comment