Get Mystery Box with random crypto!

DSTV multiple choice

Logo of telegram channel dstv_official — DSTV multiple choice D
Logo of telegram channel dstv_official — DSTV multiple choice
Channel address: @dstv_official
Categories: News
Language: English
Subscribers: 2.63K
Description from channel

This is Multichoice Ethiopia's official Telegram Channel. Follow our channel and receive daily updates about our services Visit @DSTV_Official. Get & Watch the latest Sport, Movies, Series and Shows!
WATCH great entertainment.
stay connected

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 6

2021-09-24 08:59:38

ከመስከረም 14-16 ድረስ ብቻ የሚቆይ ምርጥ ነገር ይዘን ቀርበናል።

የDStvApp (DStv NOW) እና https://now.dstv.com/ በመጠቀም በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉትን የተለያዩ ታላላቅ የስፖርት ውድድሮች ማየት የሚችሉበት ልዩ አጋጣሚ በዚህ ሳምንት ይዞላችሁ መጥቷል!

ይህ አጋጣሚ ለየት የሚያደርገው በጎጆ፣ቤተሰብ፣ሜዳ እና ሜዳ ፕላስ ፓኬጆች ላይ ያሉ የዲኤስቲቪ ደንበኞቻችን በፕሪምየር ፓኬጅ ላይ ብቻ የሚገኙ ፕሮግራሞችና ቻናሎችን ያለምንም ክፍያ እና ገደብ ማየት የሚያስችል መሆኑ ነው!

የስፖርት ቻናሎቻችን/ ፕሮግራሞች እንደ - Berlin Marathon, Motor Sport-Formula 1, WWE, Cricket, Tennis, Golf-Ryder Cup, UFC Featherweight Championship እንዲሁም ተወዳጆቹን Champions League, Premier league, La Liga Serie A ጨምሮ ሁሉም የዲኤስቲቪ የስፖርት ቻናሎች ለደንበኞቻችን ክፍት ይሆናሉ!!!


ይህ ድንቅ አጋጣሚ ከመስከረም 14-16 ድረስ ብቻ የሚቆይ ይሆናል!

እንዳያመልጥዎ!

ከዚህ በታች የሚገኘውን apk ፋይል በመጠቀም አንድሮይድ ስልኮች ላይ DStvApp (DStv NOW) መጫን ይችላሉ!!!

#DStvAppOpenWeekend #DStvየራሳችን #ሁሉምያለውእኛጋርነው
434 views05:59
Open / Comment
2021-09-24 08:59:22
ሾውማክስ ለዲኤስቲቪ ደንበኞች የቀረበ በማንኛውም ሰዓት ኦንላይን ወይም ዳውንሎድ በማድረግ ቪዲዮ መመልከት የሚቻልበት የተለያዩ የመዝናኛ ትዕይንቶችን የያዘ አገልግሎት ነው።
በፕሪምየም አካውንትዎ ላይ ያለተጨማሪ ዋጋ፤
በሜዳ ፕላስ፣ ሜዳ፣ ቤተሰብ እና ጎጆ ፓኬጆች ላይ በግማሽ ዋጋ!!!
ይዝናኑ…..ይገባዎታል!
#DStvየራሳችን #ShowMaxEt #UnmatchedEntertainment
317 views05:59
Open / Comment
2021-09-19 07:14:55
የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ሊጀመር ጥቂት ቀናት ቀርተውታል፣ ዲኤስቲቪ በማስገባት የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታዎች በቤትዎ ይከታተሉ!

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን
404 views04:14
Open / Comment
2021-09-17 20:08:35
መስከረም 9 የሚደረጉ የሲሪ አ ጨዋታዎች ዝርዝር
አንድም ጨዋታ አያምልጥዎ!
በጨዋታዎቹ ይዝናኑ!!
በዲኤስቲቪ የተለያዩ ሱፐር ስፖርት ቻናሎች ላይ ይከታተሉ!
#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን #Unbeatablefootball
490 views17:08
Open / Comment
2021-09-17 20:07:53
መስከረም 9 የሚደረጉ የላሊ ጋ ጨዋታዎች ዝርዝር
አንድም ጨዋታ አያምልጥዎ!
በዲኤስቲቪ የተለያዩ ሱፐር ስፖርት ቻናሎች ላይ ይከታተሉ!
#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን #Unbeatablefootball
467 views17:07
Open / Comment
2021-09-17 20:07:29
መስከረም 9 የሚደረጉ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዝርዝር
አንድም ጨዋታ አያምልጥዎ!
በጨዋታዎቹ ይዝናኑ!!
በዲኤስቲቪ የተለያዩ ሱፐር ስፖርት ቻናሎች ላይ ይከታተሉ!
#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን #Unbeatablefootball
635 views17:07
Open / Comment
2021-09-17 20:07:17
የሲሪ አ መስከረም 8 የሚደረጉ ጨዋታዎች ዝርዝር
አንድም ጨዋታ አያምልጥዎ!
በጨዋታዎቹ ይዝናኑ
በዲኤስቲቪ የተለያዩ ሱፐር ስፖርት ቻናሎች ላይ ይመልከቱ!
#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን #Unbeatablefootball
403 views17:07
Open / Comment
2021-09-17 20:07:03
የላሊ ጋ መስከረም 8 የሚደረጉ ጨዋታዎች ዝርዝር
አንድም ጨዋታ አያምልጥዎ!
በጨዋታዎቹ ይዝናኑ!!
በዲኤስቲቪ የተለያዩ ሱፐር ስፖርት ቻናሎች ላይ ይከታተሉ!
#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን #Unbeatablefootball
416 views17:07
Open / Comment
2021-09-17 20:05:26
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ መስከረም 8 የሚደረጉ ጨዋታዎች ዝርዝር
አንድም ጨዋታ አያምልጥዎ!
በዲኤስቲቪ የተለያዩ ሱፐር ስፖርት ቻናሎች ላይ ይከታተሉ!
#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን #Unbeatablefootball
426 views17:05
Open / Comment