Get Mystery Box with random crypto!

DSTV multiple choice

Logo of telegram channel dstv_official — DSTV multiple choice D
Logo of telegram channel dstv_official — DSTV multiple choice
Channel address: @dstv_official
Categories: News
Language: English
Subscribers: 2.63K
Description from channel

This is Multichoice Ethiopia's official Telegram Channel. Follow our channel and receive daily updates about our services Visit @DSTV_Official. Get & Watch the latest Sport, Movies, Series and Shows!
WATCH great entertainment.
stay connected

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 8

2021-09-06 12:39:34
90 ቀናት
ዘወትር ሰኞ ማታ 12፡30
በድጋሚ ዘወትር እሁድ ከጠዋቱ 03፡30 በአቦል ቻናል (146) እንዳያመልጥዎ
#DStvየራሳችን
410 views09:39
Open / Comment
2021-09-04 17:13:48 DSTV multiple choice pinned a photo
14:13
Open / Comment
2021-09-04 17:13:37
#DStv

አዲሱን የMyDStv Telegram Bot በመጠቀም የዲኤስቲቪ አካውንትዎን በማንኛውም ጊዜ ፣ በየትኛውም ቦታ ይቆጣጠሩ።

1. መክፈል ያለብዎትን ሂሳብ ይወቁ
2. ሂሳብዎን ይክፈሉ
3. የቴክኒክ ችግሮችን በቀላሉ ያስተካክሉ
4. ጥቅልዎን ያሻሽሉ (ፓኬጅዎትን አፕ ግሬድ ያድርጉ)
5. የግል መረጃዎትን ይቆጣጠሩ
6. BoxOffice ፊልሞችን ይከራዩ

የMyDStv Telegram Bot ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ https://bit.ly/3t88uZg
@DStvEthiopiaBot
@DStvEthiopiaBot

#DStvSelfserviceET
https://t.me/DSTV_Official
https://t.me/DSTV_Official
377 viewsedited  14:13
Open / Comment
2021-08-31 19:09:26
ባሻይሁን

በአንድ ግቢ ውስጥ ያሉ የፍቅር ግንኙነቶችን የሚያሳይ አስቂኝ ተከታታይ ሲትኮም
ማክሰኞ ምሽት በ1:30 በአቦል ቻናል (146)
#DStvየራሳችን
231 views16:09
Open / Comment
2021-08-31 19:08:17
ዙረት
ወንጀል እና ፍቅርን የሚያሳይ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ድራማ ዘወትር ሰኞ ማታ 2፡30 እንዲሁም በድጋሚ ሰኞ ማታ 05፡30 በአቦል ቻናል (146)
#DStvየራሳችን
238 views16:08
Open / Comment
2021-08-31 19:08:16
90 ቀናት
ዘወትር ሰኞ ማታ 12፡30
በድጋሚ ዘወትር እሁድ ከጠዋቱ 03፡30 በአቦል ቻናል (146) እንዳያመልጥዎ
#DStvየራሳችን
203 views16:08
Open / Comment
2021-08-31 19:07:19
አደይ
ዘወትር ከሰኞ-አርብ ማታ በ2:00 ሰዓት በድጋሚ ከረፋዱ 4:30 እና ከሰዓት በ9:30 እንዲሁም እሁድ ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ጀምሮ የሳምንቱ አምስት ተከታታይ ክፍሎች በአቦል ቻናል (146) ይቀርባሉ።
#DStvየራሳችን
218 views16:07
Open / Comment
2021-08-31 19:05:04
በማፍቀሬ
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረቱ አስደናቂ የፍቅር ታሪኮች ዘወትር አርብ ማታ 01:00 ሰዓት በድጋሚ ቅዳሜ ከሰዓት 11:00 ሰዓት እንዲሁም እሁድ ማታ 12፡30 በአቦል ቻናል (146) እናቀርባለን::
#DStvየራሳችን
229 views16:05
Open / Comment
2021-08-18 12:00:09
አደይ
ዘወትር ከሰኞ-አርብ ማታ በ2:00 ሰዓት በድጋሚ ከረፋዱ 4:30 እና ከሰዓት በ9:30 እንዲሁም እሁድ ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ጀምሮ የሳምንቱ አምስት ተከታታይ ክፍሎች በአቦል ቻናል (146) ይቀርባሉ።
#DStvየራሳችን
1.0K views09:00
Open / Comment
2021-08-18 12:00:09
ፈጣን አንባቢ (አዝናኝ የልጆች ፕሮግራም)
ልጆች ታሪክ እና ቋንቋ የሚያዳብሩበት እና የሚማሩበት የልጆች አዝናኝ ውድድር ዘወትር ማክሰኞ ማታ 12፡30 በድጋሚ ዘወትር አርብ ማታ 12፡30
በአቦል ቻናል (146)
#DStvየራሳችን
1.0K views09:00
Open / Comment