Get Mystery Box with random crypto!

DSTV multiple choice

Logo of telegram channel dstv_official — DSTV multiple choice D
Logo of telegram channel dstv_official — DSTV multiple choice
Channel address: @dstv_official
Categories: News
Language: English
Subscribers: 2.63K
Description from channel

This is Multichoice Ethiopia's official Telegram Channel. Follow our channel and receive daily updates about our services Visit @DSTV_Official. Get & Watch the latest Sport, Movies, Series and Shows!
WATCH great entertainment.
stay connected

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 3

2022-01-22 12:14:36
PREMIER LEAGUE FIXTURES

Unbeatable Football on Saturday, January 22nd on SuperSport Channels.

Stay connected to DStv!
Join us, Reconnect and Upgrade your package now!

Click on the link below.

https://bit.ly/2WDuBLk

#DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #Unbeatablefootball #DStvየራሳችን #DStvSelfServiceET
457 views09:14
Open / Comment
2022-01-12 13:35:42
ሊያመልጥዎ የማይገባ እድል ከዲኤስቲቪ...
በእድሉ ፈጥነው ይጠቀሙ! ከከፈሉት የዲኤስቲቪ ፓኬጅ በላይ ትልቁን ያገኛሉ!

#DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvየራሳችን
359 views10:35
Open / Comment
2022-01-09 07:43:26
ኢትዮጵያ የምትወዳደርበት “ቶታል ኢነርጂስ የአፍሪካ ዋንጫ” ዛሬ እሁድ ጥር 1 ቀን በይፋ ይጀምራል ።

AFCON ከጥር 1-29፣2014 ዓ.ም ድረስ በካሜሩን ይካሄዳል።

ዛሬ የሚደረጉ የመክፈቻ ጨዋታዎች ዝርዝር-

ካሜሩን VS ቡርኪና ፋሶ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት

ኢትዮጵያ VS ኬፕ ቨርድ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት

ዲኤስቲቪ ሁሉንም ጨዋታዎች በላቀ ጥራት በቀጥታ በሱፐርስፖርት ቻናሎች አቅርቦላችኋል!

ፈጥነው ዲኮደሩን ይግዙ!

የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ 699 ብር ከ1 ወር ነፃ የሜዳ ፓኬጅ ጋር ያግኙ!

መልካም ዕድል ለዋሊያዎቹ!

የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!

https://bit.ly/2WDuBLk

#DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #Unbeatablefootball #DStvየራሳችን
#DStvSelfServiceET #AFCON2021
453 views04:43
Open / Comment
2022-01-05 06:12:50
Billions - On SHOWMAX
5 seasons
2020
Genre: Drama

This award-winning addictive drama follows the high-stakes cat-and-mouse game in play between ruthless US attorney Chuck Rhoades (Paul Giamatti) and billionaire hedge fund manager Bobby ‘’Axe’’ Axelrod (Damian Lewis).

Director & Cast:
Anna Boden, Ryan Fleck, Paul Giamatti, Lewis, Maggie Siff

Add Showmax to your DStv subscription Now!

Join us, Reconnect and Upgrade your package now!

Click on the link below

https://bit.ly/2WDuBLk

#UnmatchedEntertainment #DStvSelfServiceET #Showmax #UpgradetoPremium
273 views03:12
Open / Comment
2022-01-05 06:12:50
የዘንድሮ “ቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ” ጥር 1፣2014 ዓ.ም እስከ ጥር 29፣2014 ዓ.ም ድረስ በካሜሩን ይካሄዳል።
ሁሉንም ጨዋታዎች ከጎጆ (አክሰስ) ፓኬጅ ጀምሮ በሁሉም የዲኤስቲቪ ፖኬጆች ላይ ያገኙታል!

ሃምሳ ሁለቱንም ጨዋታዎች በቀጥታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ቻናሎች ይመልከቱ!

ፈጥነው ዲኮደሩን ይግዙ!
የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ 699 ብር ከ1 ወር ነፃ የሜዳ ፓኬጅ ጋር ያገኛሉ፡፡

የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!
https://bit.ly/2WDuBLk

#DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #Unbeatablefootball #DStvየራሳችን
#DStvSelfServiceET
241 views03:12
Open / Comment
2022-01-05 06:12:50
የMyDStv መተግበሪያን በመጠቀም የዲኤስቲቪ አካውንትዎን በማንኛውም ጊዜ፣ በየትኛውም ቦታ ይቆጣጠሩ።

ሂሳብዎን ይክፈሉ፣ የE-16 እና ሌሎች የቴክኒክ ችግሮችን በቀላሉ ያስተካክሉ!!!

የ MyDStv መተግበሪያን ለማውረድ ይህን ሊንክ ይጫኑ


https://bit.ly/theMyDStvApp

#DStvSelfServiceET #DStvየራሳችን
219 views03:12
Open / Comment
2022-01-05 06:12:50
የMyDStv Telegram Bot በመጠቀም የዲኤስቲቪ አካውንትዎን በማንኛውም ጊዜ፣ በየትኛውም ቦታ ይቆጣጠሩ።

1. መክፈል ያለብዎትን ሂሳብ ይወቁ

2. ሂሳብዎን ይክፈሉ

3. የቴክኒክ ችግሮችን በቀላሉ ያስተካክሉ

4. ጥቅልዎን ያሻሽሉ (ፓኬጅዎትን አፕ ግሬድ ያድርጉ)

5. የግል መረጃዎትን ይቆጣጠሩ

6. BoxOffice ፊልሞችን ይከራዩ (ለ Explora ዲኮደር ብቻ)

የ MyDStv Telegram Bot ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ


https://bit.ly/3t88uZg

#DStvSelfServiceET #DStvየራሳችን
261 views03:12
Open / Comment
2022-01-05 06:12:50
#Ethiopian National Football team (Walias) congratulations on the qualification for #AFCON2022. SuperSport, Ethiopian Premier League S.C and DStv's contribution is clearly visible!
257 views03:12
Open / Comment
2021-12-23 04:52:20
#AFRICA

ከጥር 1 - ጥር 29 ቀን 2014 ድረስ በካሜሩን በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የእግር ኳስ ውድድር ላይ ሀገራቸው ኢትዮጵያን ወክለው የሚፋለሙ ተጨዋቾች ይፋ ሆነዋል።

(ዝርዝሩ ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል)
314 views01:52
Open / Comment
2021-12-22 20:56:53
የአፍሪካ ዋንጫ!!
ሁሉንም ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ በቀጥታ በሱፐርስፖርት ብቻ!!

በጉጉት የሚጠበቀው የዘንድሮው “የቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ” ከእሁድ ጥር 1/2014 ዓ/ም - እስከ ጥር 29/2014 ዓ.ም ድረስ በካሜሩን ይካሄዳል፡፡

ለአንድ ወር ያህል የሚከናወነው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሁሉም 52 ጨዋታዎች በቀጥታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ብቻ ይከታተሉ!

የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!
https://bit.ly/2WDuBLk

#DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #Unbeatablefootball #DStvየራሳችን #DStvSelfServiceET
564 views17:56
Open / Comment