"የተፈናቀሉ ዜጎች ምርጫ ይመርጣሉ" - ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ የተፈናቀሉ ዜጎች ባሉበት ማዕከል ሆነው በዘንድሮው ምርጫ እንደሚሳተፉና ምርጫ እንደሚመርጡ ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ተናገሩ። ከአካባቢያቸው በችግር ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎች መብታቸውን በፍፁም አያጡም ያሉት ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ተፈናቃዮቹ በያሉበት ማዕከል ሆነው የሚመርጡት የምርጫ ውጤትም ቀድሞ ከመጡበት አካባቢ የምርጫ ውጤት ላይ የሚደመር መሆኑን ገልፀዋል። #Tikvah t.me/geradomedia 5.6K viewsGashu, edited 10:42