🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የጎዳና ላይ ኢፍጣር በደሴ...... ደሴ ከተማ ዛሬ በደሴ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር አስተባባ | ገራዶ ሚዲያ

የጎዳና ላይ ኢፍጣር በደሴ......

ደሴ ከተማ ዛሬ በደሴ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር አስተባባሪነት የጎዳና/አደባባይ ላይ ኢፍጣርን ባማረ ሁኔታ አስተናግዳለች። በኢፍጣር ዝግጅቱ ላይ ከእስልምና እምነት ተከታዮች በተጨማሪ የክርስትና እምነት ተከታዮችና አቅመ ደካሞች ታድመዋል።

#ወሎ #ደሴ

t.me/geradomedia