🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 135.71K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 136

2022-02-27 12:42:38
#መጋፈጥ_ያለብህን_ነገር_ለይ!

አንዳንድ ሰዎች ምንም ነገር መጋፈጥ (Confrontation) አይወዱም፡፡ እንደዚህ አይነት ሰዎች ከመጋፈጥ ይልቅ መታገስና መሸከም ይሻላቸዋል፡፡ ለምሳሌ፣ ሰዎች እያታለሏቸውና ወይም ደግሞ አንዳንዴ የእነሱ የሆነውን ነገር ካለማቋረጥ በድብቅ እየወሰዱ እንደሆነ ያውቃሉ፣ ሰዎቹን ቁጭ አድርጎ ግን እያደረጉት ያለውን ስርቆት እንደሚያውቁ፣ ትክክል እንዳልሆነና መታረም እንደሚገባው ለመናገር ግን ድፍረቱ የላቸውም፡፡

እንደዚህ አይነት ሰዎች ምግባረ ብልሹ የሆኑ ሰዎችን “ሲቀልቡ” ይኖራሉ፡፡ በማንኛውም ማሕበራዊ ግንኙነት ውስጥ አብሮን ያለ ሰው ለዚያ ግንኙነት የማይመጥን ባህሪን ሲያሳይ ነገሩ እንዲታረም ከፈለግን ፊት ለፊት መጋፈጥ የግድ ነው፡፡ ከዚህ ሌላ ያለን ምርጫ ዝም ብለን እንደፈለጉ ሲያደርጉን ማየት ነው፡፡
አንዳንድ ጊዜ ሰዎችን መጋፈጥ ማለጥ ጸብ፣ ጩኸት፣ ልክ ልክ መነጋገር እንደሆነ ስለምናስብ ነው የማንፈልገው፡፡ ሆኖም፣ በለስላሳ ድምጽና በተረጋጋ ስሜት ሰዎቹ መስማት ያለባቸውን መንገር እንደሚቻል ማሰታወስ አለብን፡፡

ጉዳዩን ወደራሳችን ስናዞረው፣ የራሳችንንም ድካምና ችግርም ቢሆን ካልተጋፈጥነው በስተቀር ልናርመው አንችልም፡፡ የራስን ሁኔታ መጋፈጥ ማለት ስላለብን ሁኔታ ምክር መፈለግ፣ እርዳታን መጠየቅ፣ ችግርን አምኖ መቀበል . . . ሊሆን ይችላል፡፡ ያም ሆነ ይህ ወሳኝ ለሆኑ ነገሮች ዝምታው ቆም ሊልና መጋፈጥ ያለብንን ነገር በረጋ መንፈስ መጋፈጥ የጨዋዎችና የብልሆች መንገድ ነው፡፡
@Tesh5050

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
2.6K viewsAbela, 09:42
Open / Comment
2022-02-26 12:31:58 እንዳይራመድ - በዕውቀቱ ስዩም -አጭር ወግ
3.2K viewsBewketu, 09:31
Open / Comment
2022-02-26 10:14:25 እኔ አንተን ቢያረገኝ.......
የቁም ሞቴን አሜን ብየ
ክፉነቴን በበደል ስም አጣጥየ
ከሰራኸኝ እጥፉኑ እሰራለሁ
የእኔ ሲታይ ባንተ ስራ እጸድቃለሁ

እኔ አንተን ቢያረገኝ......
ጸጸት ጓዙን አራግፌ
በእንባቸዉ ተንሳፍፌ
እርጥበቱ ሳይሆነኝ ብርድ
በሲቃቸዉ ዉስጤ ሲርድ
አቤት ሳልል ሰዉነቴ
እንዳያሰንፈኝ ከእኔነቴ

እኔ አንተን ቢያረገኝ......
ይቅርታ ፍቺዉ ሳይገባኝ
በአራቱ ሆሄ ሳልቃኝ
የአመታት የእምነት ድር
በአንዲት ቃል በጣጥሼ ሳደናብር

አደርገዋለሁ እዉን ነዉ
ከአንተ ብሼ ነዉ ምገኘዉ
ግን!ግን ይሄንን ማደርገዉ
እኔ አንተን ሲያደርገኝ
አንተ አኔን ብትሆን ነው።

ትእይንት

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
913 viewsAbela, 07:14
Open / Comment
2022-02-25 23:33:38 የፍቅር ቻናል ይቀላቀሉ
537 viewsMerry G, 20:33
Open / Comment
2022-02-25 23:26:34
የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎች የሚቀርብበት ልዩ ቻናል እነሆ https://t.me/joinchat/aLHyVIpQPIBhYzQ0 ተቀላቀሉን።
645 viewsMerry G, 20:26
Open / Comment
2022-02-25 23:21:16
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
429 viewsMerry G, 20:21
Open / Comment
2022-02-25 20:18:29 (ብንያም ወጋየሁ)
..ንድፍ ወጉድፍ
.
.
የነገዬን ንድፍ ሰራሁት : ቃሉን: ቅሉን ሰማሁት
ላይ ዛሬ:መንዝሬ : ቃኘሁት አየሁት
አሁኔ ሰጠገን ሲደገን በትላንቱ ውልቃት
ጉብታ አስለቅቆ ተባጥቆ ያገባኝ ንቃቃት
ለተስፋ አለም ነበረ ህልም ጥቃት ንቃት
ለነቂስ ቄስ ቢታወጅም
ሰው ነው እንጂ እድሜ አይጃጅም
ምን ቢጃጅም ቢደረጅም
እድሜ ሊያድም ቢዶለዱም አያረጅም
ትላንት ያልከው የከተብከው : በይበቃል ቃል የፃፍከው
ይፈርሳል
ይደርሳል ሁሉም ያልከው የካብከው
በዛሬ አምሮ ተሞሽሮ ሲደገስ ሲለገስ በቀን
እንጂ:
አይሞላም የሞላ እንጀራም : ነጥቀን ልቀን ሰቀቀን
እናም ወዳጄ የአምላክ ስጦታ ግደጄ
እንዲህ የሚል ቃል ልቀልም : ከተራመድከው ደጄ
"የነገዬን ንድፍ ሰራሁት : ቃሉን ቅሉን ሰማሁት
ላይ ዛሬ መንዝሬ : ቃኘሁት አየሁት"
የእምነት ድህነት ቃል ነው እውነት : የመታያህ ፅንፍ ገነት
ተራመድ ተላመድ ወደ እኔነት ከፍታው ላይ ከሰገነት
በትላንትህ ልድፍ ጉድፍ : ዛሬን ማሬን አታሳድፍ
አውጣ ውጣ ወደ ተስፋ ስፋ ተስፋ የነገ ንድፍ
አላለፈም ብለክ ያልከው በተራ እንደ ጎተራ ንቃቃት
ተሰንጥቆ ተወጥቆ ስስ ነፍስህን ሲያስጨንቃት
ጋሻ ባሻ ልመድ ግመድ ለከፈትከው ላልከው ጥቃት
ሩህን አታስጨንቃት ከአምላኳ አታራርቃት
ከአጥቢያ ኮከብ አታጣልቃት
ከጥጋጥግ ከልግ ከፍግ አታጣብቃት
ፍላፃ ነፃ ምርጫ ሆና ትቅና ትቃና አትጭመቃት
ል-ቀ-ቃ-ት
የሚሹት የሚያበላሹት ዘመንን የሚያመንን ትላንት ላንት
ይክሰል አመድ ስሩ ይጠመድ ዛሬን ማሬን ከሚያመክናት
ሁሉ:
በልቡ ሰሌዳ በህሊናው ጓዳ በሜዳ ሰርጓዳ ቃሌን ያቅናት
እንደኔ ትላንቴን ቅናቴን ፍቄው ንቄው ነገን ላፅናት
ተስፋ በሌለው ባለው ሙታን ሲያዝ የማዘዝ ስልጣን
ስም ልንሰይም ለእኩይ ሰብእ መስለን መጣን ያጣን ሰይጣን
በተስፋ ስፋ ነገን ቋጥር በአሉ አሉ አትጠርጥር
ዛሬህን ከትላንትህ አዛምደህ ንደህ ነገህን አታሳጥር
አታብጠርጥር
አታበጥር
ከፍጥረት ጥረት ንጠር ፍጠር አትታጠር
አ-ት-ጠ-ር-ጠ-ር
አምላክ መላክ እርከን ያልከን
ገደብ አደብ እንኩ ብለክ
አይደል ክፋት መስሎን እንጂ ይሻል"መ'ሻል"ከማለክለክ
አንዱን ማምለክ
እናም ወዳጄ የአምላክ ውላጅ ግዳጄ
እንዲህ የሚያልም ቃል ልቀልም ከተራመድከው ደጄ
"የነገዬን ንድፍ ሰራሁት ቃሉን ቅሉን ሰማሁት
ተስፋ ሁሉን ይሰፋ ዘንድ ተሰጥቷልና ለየሁት።"
(ሩህ ብሩህ)
''''''''''''''''';;;;;;;;;;;;;;;;;''''''''''''''''''';;;;;;;;;;;;;
@yotorr

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
2.7K viewsAbela, 17:18
Open / Comment
2022-02-25 13:31:38 እድሜዎት ስንት ነው?

የእርሶ እድሜ ከታች ካሉት ምርጫዎች በየትኛው ይመደባል?
እድሜ መዋሸት አይቻልም
91 viewsMerry G, 10:31
Open / Comment
2022-02-25 13:29:37
ታሪኩ እንዲነው
ልጁ ከዋሻው ስር እባብ እንዳለ አላወቀም፤ሴቷ ደግሞ ልጁ ላይ የተጫነው ከባድ ድንጋይ እንዳለ አታውቅም
ሴቷ እንዲህ አሰበች.....Read more
248 viewsMerry G, 10:29
Open / Comment
2022-02-25 13:10:45
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
309 viewsMerry G, 10:10
Open / Comment