Get Mystery Box with random crypto!

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 132.20K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 210

2021-10-18 12:45:06 ገጣሚ ብሩክ
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.5K viewsAbela, 09:45
Open / Comment
2021-10-18 11:34:06 የደጋ በረከት
.
ሲራክ ወንድሙ @siraaq
.
የተስፋ ሀገር ወዲያ ፥ የሀሳብ ሀገር ወዲህ ፣
ፋኖሱ ተሰዷል ፥ ሊመሽ ነው እንግዲህ ፤
ዶሮ ከቆጥ ሰፍሮ ፥ ሊኮኩል ሲቀጥር ፣
ይሄንን እያየ ፥ ልቤ ሲለኝ ጠርጥር ፣
በምናልባት መናጥ ፥ የቀን ድግግሞሽ ፣
እንዳሞራው ፍጥነት ፥ አክናፍ እሽክርክሮሽ ፤
ከቀየዋ ሳልሄድ ፥ በሯም ሳይዘጋ ፣
አድማስ ሲደማምን ፥ ምሽት ሲዘረጋ ፣
ባዶ እጄን ወጣለሁ ፥ ውብ አይኗን ፍለጋ።
____°°° ___
የደጋ በረከት
መስከረም ፳፻፲፬ ዓ.ም

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.8K viewsAbela, 08:34
Open / Comment
2021-10-18 07:27:23 ከግጥሞቼ
ይሁና
===
እንዳሻህ ለመሆን እድሉን ካገኘህ
ከልካይ በሌለበት መንገድ ዉስጥ ካለህ
የኔም መልስ በቃ ይሁና
ከለመደዉ ህሊና።
በአጉል እልከኝነት ሽንፈት ካላማረ
የኔ ይብስ በሚል ስሜትህ ከከረረ
የኔም መልስ እንዳሻህ ይሁና
ለምዶት ካለ ህሊና።
የወንድነት መብቱ ግዴታዉን ካላሳየ
የሴትነት ግዴታዬ ከመብቴ ቀድሞ ካለ
ለኔ መሆን ያቃተህን ለሌላዉ ስታደርገዉ
መነታረኬ ከመፍቴነት ይልቅ ችግሩን ካባሰዉ
ላላተርፍ በማኩረፌ
የባስ ሲሰበር ክንፌ
በቆይታ አዳዲሱ
ቃላት አጥሮ ሲያንስ መልሱ
ዛሬም በኔ ይባል ይወሰን
አስለምጄ እንደሆን መለመን
ከመሰለኝ ተዋህጄ ለጥፋቴ ዋጋ ነዉና
አንተ እንዳልክዉ እሺ ይሁና።።።።

by selam bishaw
@selamnen
Date 7/2/2014
time 3:00 pm

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.3K viewsAbela, 04:27
Open / Comment
2021-10-17 21:00:52 ዞትር የሚስቁት፣
ወዴት ገቡ አበቦች
የሚፍለቀለቁት
የታሉ ኮከቦች
ምን አጋይቶት ይሆን፤ ሰማይ የከሠለ
ምን ነካው ደመናው ፤ኩበት የመሠለ
አስፋልቱስ የት ሄደ
የተለጠለጠው
ወንዙስ ተሰደደ
ድልድዩስ ምን ዋጠው
የት ተነነ ጫካው
የት መነነ ዋርካው
በለምለም ጣቶቹ፤ሰማይ የሚነካው
ዳበስኩኝ
ፈተሸኩኝ
መረመርሁኝ ካርታ
አገሬን አጣሁዋት፤ ባስቀመጥሁዋት ቦታ፡፡

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.8K viewsAbela, 18:00
Open / Comment
2021-10-17 18:55:20
እንኳን ለነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ)
በሰላም አደረሳችሁ!
2.7K viewsErmi , 15:55
Open / Comment
2021-10-17 14:46:29 ማፍቀር ማፈቀር ሲሉ እንዳልሳኩባቸው
ይሄው መች ቀረልኝ ተቀላቀልኳቸው።
እስኪ ተዚህ ወዲያ የሚስቅስ ማነው
ያላፈቀረ ሰው ማልቀስም ሲያንሰው ነው።
ስ.ፍ.

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
715 viewsAbela, 11:46
Open / Comment
2021-10-17 12:48:35 ከመቅጽበት
አንዲት መልከ መልካም
የምታምር በጣም
መስታወት ሳትታይ
ከቤት አትወጣም
አንድ ቀን እራሷን
ትኩር ብላ አየችው
አይኗን አፍንጫዋን
ጥርሷንም ቃኘችው
ወገቧን አጣማ
ዳሌዋን ተሳልማ
ወገቧን ለክታ
ጡቶቿንም ነክታ
ሁሉንም መዝና
እንዲህ ብላ አሰበች
በእራሷ ልቦና
እኔ ማለት ውበት
የውበት አማልክት
የቁንጅና ጣሪያ
ቁንጅና መስፈሪያ
ብላ ስትታበይ
ከመቅጽበት ወዲያው
ውበቷን ደበቀው
ትዕቢት መጋረጃው።


ትዕቢት መልካም ነገሮችን የመደበቅ ሀይል አለው።

መስከረም 28/2014ዓ/ም

ብርሃኑ ዘላለም

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.5K viewsAbela, 09:48
Open / Comment
2021-10-17 11:14:46
209 viewsErmi , 08:14
Open / Comment
2021-10-17 11:04:07
እንደስሙ ሽንት አስጨራሽ
የዚህን ቻናል ኮሜንቶች አንብበህ ሽንትህ ካላመለጠህ እመነኝ አለም ላይ ጀግና አንተ ብቻ ነህ

አልሸናም ካልክ Join ብለህ ሞክረው
155 viewsErmi , 08:04
Open / Comment
2021-10-17 10:50:34
360 viewsAbela, 07:50
Open / Comment