Get Mystery Box with random crypto!

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 132.20K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 213

2021-10-14 19:48:22 #ሲኦል_ምን_ይመስላል?
.
.
አትደናገሩ
አንድ የሞተ ጓዴ ፣ ሞቶ እንደነገረኝ
ሲኦል የሚሉት ደጅ
ማጣትን ይመስላል፣ በዘመናት እድሜ
ያፈሩትን ወዳጅ

[ቶማስ ትግስቱ]

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
2.1K viewsAbela, 16:48
Open / Comment
2021-10-14 17:12:22 ደሞ መጣብኝ ትዝታ ሚሉት
ይሀው ጀመረው ቀን ሌት መወትወት
ደሞ መጣብኝ የሚሉት ናፍቆት
ቀልቤን ሊሰርቀው አንዳልሟገት
አቅሜን አዳክሞ ልቤን ወስዶታል
እንዳልፈትነው ጉልበቴ ሞቷል
አሁን ተወኝ ስል ደርሶ ይመጣል
ትዝታ ናፍቆት በኔ በርትቷል
essa arts

@essarim10

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
3.0K viewsAbela, 14:12
Open / Comment
2021-10-14 10:54:33
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
891 viewsAbela, 07:54
Open / Comment
2021-10-13 22:08:43
KIDS Tab ( Atouch) 32 GB storage

የልጆች መማሪያ ታብሌት

ዋጋ - 3700 Birr (fixed)

Wifi መጠቀም የሚያስችል
ልጆች አልባሌ ነገር እንዳያዩ የራሱ ማቆጣጠሪያ ያለው
የፊትና የኃላ ካሜራ ያለው
3 GB RAM
32 GB ROM ( Storage )
10 Point Multi Touch
ተጨማሪ ሚሞሪ እስከ 32ጂቢ የሚወስድ
7 ኢንች ስክሪን እንዲሁም የራሱ ፕሮቴክተር
አንድሮይድ 8.1 የተጫነበት (kids software)
ሙሉ በሙሉ ተች ስክሪን የሆነ
አስተማማኝ ባትሪ 3000 mAh
Processor Type - Quad Core

MORE Free Gift
ለልጁ የተሻለውን ለሚመርጥ ወላጅ የቀረበ
Free DELIVERY

Contact @abela1987
0911468394
1.0K viewsAbela, 19:08
Open / Comment
2021-10-13 21:46:27
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.2K viewsAbela, 18:46
Open / Comment
2021-10-13 20:24:25 ሀገር
ሀገር ማለት ለኔ
ደስታና ሀዘኔ
ስጋየ እና ደሜ
ስንፍናና አቅሜ
ወዜ በረከቴ
ድህነት ክብረቴ
ሀገር ማለት ለኔ
አጥንት እና ጎኔ
ጨለማና ቀኔ
የክረምት ፀሀየ
የበጋ ጥላየ
ሀገር ማለት ለኔ
የማታልቅ ቅኔ

essa arts
@essarim10

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
2.1K viewsAbela, 17:24
Open / Comment
2021-10-13 19:05:40 ★★ ስንቴ ገረዝኩት #2 ★★ (ሜሪ ፈለቀ) "ዶክተር? ያው ሰውዬ ነው የላከልሽ………" ሲስተር ቀለም በፈገግታ በደመቀ ፊት ጠረጴዛዬ ላይ በፎይል የተጠቀለለውን ምሳ አስቀምጣው ወደ በሩ ተመለሰች "ሲስተር ከዛሬ በኋላ የሚያመጣውን ምሳ እንዳትቀበሉት።" አልኳት ለሁለተኛ ጊዜ ታክሞ ከሄደ ጀምሮ ሶስት ቀኑ ነው። የምሳ ሰዓት እየጠበቀ ምሳ ይልካል። ጠዋት ፅዳቶቹ አፅድተው ሲጨርሱ አበባ ይልካል። …
2.5K viewsAbela, 16:05
Open / Comment
2021-10-13 19:05:40 ★★ ስንቴ ገረዝኩት #2 ★★ (ሜሪ ፈለቀ) "ዶክተር? ያው ሰውዬ ነው የላከልሽ………" ሲስተር ቀለም በፈገግታ በደመቀ ፊት ጠረጴዛዬ ላይ በፎይል የተጠቀለለውን ምሳ አስቀምጣው ወደ በሩ ተመለሰች "ሲስተር ከዛሬ በኋላ የሚያመጣውን ምሳ እንዳትቀበሉት።" አልኳት ለሁለተኛ ጊዜ ታክሞ ከሄደ ጀምሮ ሶስት ቀኑ ነው። የምሳ ሰዓት እየጠበቀ ምሳ ይልካል። ጠዋት ፅዳቶቹ አፅድተው ሲጨርሱ አበባ ይልካል። …
2.5K viewsAbela, 16:05
Open / Comment
2021-10-13 16:22:19
479 viewsAbela, 13:22
Open / Comment
2021-10-13 15:40:27 የቱ ጋር ልተኩስ

ጥፍርህ ጋር...........

ጥፍርሽ ነዉ የማረከኝ
ብለህ እንዳቀረብከኝ
ከእግርህ ጋር አድርጌ
ጧ ላርገህ ................

አይንህ ይሻለኛል
በመዉደድ አስታኮ
ስልምልም እያለ
ልቤን ያታለለ
ሞጭላፋ ዘራፊ
እሱነዉ ቀጣፊ።

እንደዉም ከንፈርህ
ጥርስና ምላስህ
ሳቅና ቃላትህ

እሱ ደሞ አይሆንም
ንግግር በጥይት ሲሞት ታይቶ አያቅም

እጅህ ጋር.........
እየደባበሰ ገነት ያደረሰ
አዉራ ጣት፣ ሌባ ጣት፣መሀል፣ ቀለበቱ
የቱን ልሹትልህ ምረጥ ከአራቱ

ለማርያሟ ጣትህ እድል እሰጣለሁ
እንታረቅና እርቅ ይዉረድ እላለሁ።

እሱ ካልሆነ ግን እመነኝ አለሜ እ..ተ..ኩ..ሰ..ዋ..ለ..ሁ።


በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
913 viewsAbela, 12:40
Open / Comment