Get Mystery Box with random crypto!

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 132.20K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 214

2021-10-13 13:39:42 ውሸቴን እይደለም!!!

ውሸቴን እይደለም አፈቀርኩህ ያልኩህ
በየትኛው ቋንቋ የውስጤን ላሳይህ

ልሳምህ
ልቀፍህ
ወይስ ላልቅስልህ....

በየትኛው ስሜት በየትኛው ህዋስ
ማንን ዳኛ ልጥራ በየትኛውስ ዋስ

ውሸቴን እይደለም..
.
.
.
.
ይልቅ አትግደርደር አይንህ ያስታውቃል
አፍህ ቢተሣሰር ልብህ ይነበባል
.
.
.
አንተም ወደኸኛል፨
ሐና ይመር
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.6K viewsAbela, 10:39
Open / Comment
2021-10-13 11:31:48 የ ኪያ ቁጥር 2 ፊልም አዲሱ ማጀቢያ ሙዚቃ ዳውንሎድ ማድረግ ሳይጠበቅባቹ ከስር 'Play' ሚለው በመንካት ያዳምጡ

ኤሊያስ ተሾመ - ኪያዬ ቁ.2
Play ▷ ◉─────── 04:55
517 viewsMerry G, 08:31
Open / Comment
2021-10-13 11:22:43 ወንድ ልጅ ማፍቀሩን የምናቅበት መንገድ

ሴት ልጅ ከወንድ ልጅ የምፈልጋቸው ግን ማትናገራቸው ነገሮች

በtelegram በ10ቀን ውስጥ ፍቅር የማስያዝ ጥበብ ለመማር

እንዲሁም ሌሎች ሳይኮሎጂካሊ የፍቅር ጥናቶች ይማሩበታል ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

play

ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

play
604 viewsMerry G, 08:22
Open / Comment
2021-10-13 11:13:36
• ኪያ ቁ,3 ተለቀቀ •

ሙዚቃውን ለመስማት • DOWNLOAD • ኪያ የሚለውን መንካት በቂ ነው


https://t.me/joinchat/AAAAAEvSvUtSxM7eM3V17Q
415 viewsMerry G, 08:13
Open / Comment
2021-10-13 09:52:43 ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

play

_
ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

play
290 viewsMerry G, 06:52
Open / Comment
2021-10-13 09:46:41
አንችዬ

ደርበብ _ ገርበብ
ገረፍ
በአይን ጠለፍ፣
ፍልቅ
ጥርሶችሽ ፍቅልቅ
አካላቴም እልቅ
ልቤ ዋትቶ ጭንቅ፣

አንቺዬ....

ተቀብተሽ ቡራቡሬ እንሾሽላ
በንቅሳት መህተቧን አንጠልጥላ፣

አይኔም ግልጥ
ልቤም ጭልጥ፣

በሷ ዓለም......

አንችዬ......

ባለ ውቅራቷ
ባለ ንቅሳቷ፣
ሎጋ ሰውነቷ
ብርቅ ብርቅርቅነቷ፣

አንችዬ.....

የአንገት ጌጤ የኔ
ፅድቅና ኩነኔ
ልምጣ ባንቺ ዓለም
ይህ ዓለም ለምኔ።

አንችዬ.....


ሌማቷ : እንክት : ሲል : ተመልክታ: ያዘነች : ጡቷ : እንደ : ቋያ : ሳር : የድርቀት : ጠኔ : ያጠወለገው : ምድሪቱ ቁሬማ : ሆና : ስታምፅ : አዬ አልፋና ኦሜጋ : ወዴት : ነህ?

ይህ እንደሆነ የሷ አለም አደለም!


ቅዱስ አርዮስ
የግማሽ አለም ጣኦት

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
440 viewsAbela, 06:46
Open / Comment
2021-10-13 09:43:13
በዚህ ጊዜ ስሜትን የሚገልጽ profile pic ማግኘት ከባድ ነው ነገር ግን ሁሉንም አይነት ጥቅሶች እና profile የያዘው የጥቅስ ቻናል ጋበዝኳችሁ...
334 viewsMerry G, 06:43
Open / Comment
2021-10-13 09:22:28
Tik Tok videos
455 viewsMerry G, 06:22
Open / Comment
2021-10-12 22:16:50 .

ቦታው እንጂ : የጠፋብን ሚጣራበት
ሊጎትተን ሊያስጨንቀን : 'ቁሙ' ብሎ የሚልበት
እንጂማ አለ...
በአንዱ አካል ውስጥ ተሸጉጦ
ተስፋን አንቆ ህልምን ሽጦ

ለሚያየን ሰው
ቁንጅና አለን ውብ ሆነናል
በስስት መልክ አጓጉተናል
ኮከብ መስለን አብርተናል
ግን ችግሩ... ቀዝቅዘናል

...ጎደሎ ነን
ከቶ አናውቅም ሙሉ ሆነን
አናስታውስ አንረሳ
አንወስን አንምታታ
አንጠቅም አንጎዳ
ለደስታ ሩቅ ላዘን ባዳ

ሆዳችንን
አቅፈን ይዘን : አልቅሰናል
ስቅስቅ ብለን : ሳቅ ስቀናል
ሙሉነትን አልመናል
ግን ጎለናል
ቀዝቅዘናል

መሳቅ ስንችል ሚያስተክዘን
መሮጥ ስንችል የሚጠልፈን
መዳን ስንችል የሚያደክመን
...ነገር አለን
መኖር ስንችል የሚገለን
መቆም ስንችል የሚሰብረን
መብረር ስንችል የሚያዝለን
ልንረዳው ያስቸገረን
ልንሸከም የከበደን
ከሆነ ጥግ የቋጠረን
ያረጀማ አንድ ነፍስ አለን...

ያረጀ ነፍስ ምን አይነት ይሆን??

መነሻ ሀሳብ - እሱባለው አበራ ንጉሤ
(ትዝታሽን ለኔ ትዝታዬ ላንቺ
ገፅ 89 - ልብ የላትም)

በአቤኒ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.2K viewsAbela, 19:16
Open / Comment
2021-10-12 17:22:28 https://www.facebook.com/marketplace/item/411934577008047/
571 viewsAbela, 14:22
Open / Comment