Get Mystery Box with random crypto!

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 132.20K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 208

2021-10-20 21:36:09
የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን

የኢኦተቤክ
✞ አዳዲስ እና
✞ የቀድሞ ዝማሬዎች

✞ በየጊዜው አዳዲስ መንፈሳዊ
➢ ፅሁፎች
➢ መዝሙሮች
➢ ኦርቶዶክሳዊ መልእክቶች
➢ መንፈሳዊ ነገሮችን
ሁሉንም ለማግኘት ከፈለጉ ተቀላቀሉን ✞
❑• @Z_TEWODROS •❒
1.2K views| ፼ ωΑνЄ |, 18:36
Open / Comment
2021-10-20 20:10:29 በእውቀቱ ስዩም እና ስነ-ፅሁፍ pinned a photo
17:10
Open / Comment
2021-10-20 20:10:06
2.0K viewsAbela, 17:10
Open / Comment
2021-10-20 19:43:13
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
አስተምህሮትን በተመለከተ ፤ ስለ መላእክት ፤ስለ ቅዱሳን ፤ ስለ ሥርአተ ቤተክርስቲያን ፤ ትምሕርተ ሐይማኖት ወ.ዘ.ተ... የሚያገኙበት አሪፍ ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀላሉ።
19 views| ፼ ωΑνЄ |, 16:43
Open / Comment
2021-10-20 19:02:46
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮╭━─━─━─
ገና እንዘምራለን
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀላሉ።
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯╰━─━─━─
489 views| ፼ ωΑνЄ |, 16:02
Open / Comment
2021-10-20 18:04:35
#የቻናል_ጥቆማችን ....
እየተዝናኑ እያወቁ የሚያተርፉበት ድንቅ ቻናል

|| የሙሐዘ ጥበባ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ጽሑፎች መገኛ ||
286 views| ፼ ωΑνЄ |, 15:04
Open / Comment
2021-10-20 17:57:40 ቁልቁል እንደ ሰርዶ፥
በጀርባዋ ወርዶ፡
የተጠቀለለ፣
ጽልመት የተኳለ፣
ውብ ሀር የመሰለ፣
ቆንጆ ፀጉር ያላት ካየሁ አንዲት ጉብል
አንዲት ውብ ኮረዳ፤
ያንቺ ውብ ገጽ ነው ከዐይኔ ላይ የሚሳል
ከደሜ የሚቀዳ።

በጨዋታ መሀል ጨዋታዋን ገትታ፤
ፍቅርን የምትመግብ በጣፋጭ ፈገግታ፤
እንደ ጣዝማ ጥንቅሽ እንደ ማር ወለላ፣
ፈገግታዋ ሚጥም ሳቋ የሚበላ፤
ቀልዷ ማይሰለች፣
ሳቅ በሳቅ የሆነች፣
እንዲያው በለስ ቀንቶት፡
ከሷ ጋር የቆየ ለቅጽበት ለአንድ አፍታ፤
ሸምቶ ሚመለስ፡
የዘላለም ሀሴት የእድሜ ልኩን ደስታ።

በቃ እንደዚህ ያለች፡
ቅመም የመሰለች፡
የምድሪቱ ህመም ስቃዩ እንዳይከፋን፤
ቀኑን ልታሳምር፡
ጨው ሆና የመጣች የሳቅ የጨዋታ የፈገግታ ዙፋን፤
ካየሁ አንዲት ጉብል
አንዲት ውብ ኮረዳ፤
ያንቺ ውብ ገጽ ነው ከዐይኔ ላይ የሚሳል
ከደሜ የሚቀዳ።

ደግሞ
በሰው እጅ ያይደለ በመለኮት ጣቶች፤
ገጽ ላይ ተቀርጸው ካሉት ድንቅ ውበቶች፤
እንደ ውቅያኖስ ውሀ ኮለለ ያለ ጥራት፣
እንደ ኢትዮጵያዊ ጀነን ያለ ኩራት፣
ተላብሰው የኖሩ፡
እንደ ማለዳ ጎህ
ብርሀን እየተፉ ቀልብ እየሰረቁ፤
በደቂቀ አዳም ላይ እየተሳለቁ፤
ከሰልካካ አንፍ ጎን ተተክለው የኖሩ፤
የአልማዝ ፈርጥ ይመስል አምረው የተፈጠሩ፤
ውበት ያደላቸው፡
ፈጽመው ማይመስሉ አፈር ሚበላቸው፣
በጠራ ሰማይ ላይ እንደተሸመነ የደመና ፈትል፤
የማይጠገቡ የማይሰለቹ የውበት መዘክር፤
የጥጥ ፍልቃቂ የመሰሉ ዐይኖች፡
ያሏት ጉብል ካየሁ አንዲት ውብ ኮረዳ፤
ያንቺ ውብ ገጽ ነው ከዐይኔ ላይ የሚሳል
ከደሜ የሚቀዳ።

ሳቅ በሳቀ ቁጥር ሀሴት የሚተፋ፤
በረድ የመሰለ የወተት አረፋ፤
ድንቅ ውብ ቆንጅየ አስናን፣
እንደ ብርቱካን ሆድ ግመጡኝ ግመጡኝ፣
እንደ መቅደስ ንዋይ ሳሙኝ ሳሙኝ የሚል ውብ ቆንጆ ከናፍር፤
በወርቅ መቅረዝ ላይ የተደረደረ፡ የብርሀን ፊደል የመሰለ ጥፍር፤

እንደ ኪሊዮፓትራ የረዘመ አንገት፣
መድፈኛ ያዘለ ለጠጥ ያለ ደረት፣
አለንጋ የመሰሉ ረዣዥም ጣቶች፣
ሎሚ የመሰሉ፡
በአልቦ የተዋቡ ቆንጆ ተረከዞች...
ያሏት ጉብል ካየሁ አንዲት ውብ ኮረዳ፤
ያንቺ ውብ ገጽ ነው ከዐይኔ ላይ የሚሳል
ከደሜ የሚቀዳ።

ብቻ ምን አለፋሽ፡
ችቦ አይሞላም ወገቧ የተባለላት አይነት፣
የፈጣሪን ድንቅ ጥበብ የሚመሰክር ቅርጽ ያላት፣
የዳቪንቺ ሞናሊዛ የሸክስፔሯ ዡሊየት፣
የኦርማይዋ ፊያሜታ የበአሉ ግርማ ሉሊት፣
የሀዲስ አለማየሁ ሰብለ ወንጌል፣
የስብሐት ለአብ ሲልቪ- ኒኮል፣
የዴርቶጋዳዋ ሲጳራ የዮቶድ ቢሊየነር ፊላ፣
የውበት ደራሲያን ውብ "ካራክተሮች" በሞላ፤
የማይደርሱበት ውበት ያላት ካየሁ አንዲት ጉብል
አንዲት ውብ ኮረዳ፤
ያንቺ ውብ ገጽ ነው ከዐይኔ ላይ የሚሳል
ከደሜ የሚቀዳ።

ለምን ይሆን?


... Biruk T.

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
397 viewsAbela, 14:57
Open / Comment
2021-10-20 11:20:10 ሰው ብዙ ያወራል ካልኖሩ በዘዴ
አይተህ እንዳላየ ቻል አድርገው ሆዴ
ጆሮ ዳባ ልበስ አይኔም አትይ ክፉ
ከሰው አይኖርም ችለው ካላለፉ
2.4K viewsAbela, 08:20
Open / Comment
2021-10-20 07:54:29 ፈጣሪ ይመስገን እስከዛሬ አለን፣

በፈጣሪ ፀጋ በእሱ መሀሪነት፣

እስካሁኑ ሰከንድ እስካሁኗ ሰአት፣

የዘመተው ዘምቶ የሞተውም ሙቶ፣

እኛን ላቆየን ሰው እሱ ተሰውቶ ፣

እኔን ለማኖር ሲል እሱ ለኔ ሙቶ፣

እንዴት ዝም እላለሁ በዛ ሰው በዛደም፣

ስልጣን ላይ ቁጭ ብለው ቁማር ሲጫወቱ፣

ነግ በኔ ነውና ወገን ዝም አንበል የኛም ተራ ሁኖ ይደርሳል ሰአቱ!

09/02/2014

አቤኔዘር

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
168 viewsAbela, edited  04:54
Open / Comment
2021-10-19 22:01:01 እነሆ አዲስ ቻናል ይዘንሎት መጣን በማርያም ይህን ቻናል ሳይቀላቀሉ እንዳያልፉ ይደሰቱበታል መርጠን ለናንተ አቀረብንሎ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲   █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
968 views| ፼ ωΑνЄ |, 19:01
Open / Comment