Get Mystery Box with random crypto!

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 128.65K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 205

2021-10-26 09:49:57 ፀሃይ አና ውበት

ፀሃዩ ውበቴ
ፀሃዩ ውበትሽ
ብርሃን ሞገሴ
ብርሃን ሞገስሽ
ራሴን ስቃኘው አንቺኑ ስቃኝሽ
እኔኑን ስስለው አንቺኑ ስስልሽ
ስዞረው ስዞርሽ
ሳልመው ሳልምሽ
ቆንጆ ነኝ ብለሽ እንድታስቢ አይደለም
በውበትሽ ፀንተሽ አትኩሪ የኔ አለም

ውበታችን ፀሃይ ብዬ ሳሞግሰው
ውበቴን በፀሃይ እንዳንቺው ስገልፀው
ፀሃይ እና ውበት ይጠፋል ብዬ ነው

ዮኒ
ኣታን


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
904 viewsBewketu, edited  06:49
Open / Comment
2021-10-25 21:37:57
HP Tablet pc

Perfect for WhatsApp, zoom, Telegram e.t.c
10.1 inch screen size
RAM = 2GB
Storage = 64GB
Processor -Intel Atom Z3795
dual camera
support- data sim& memory card
support Bluetooth,wifi
Microsoft office
operating system Windows 8
5hours battery

With free gifts
1 free Bluetooth keyboard
Slightly used
Slightly used in Germany
ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን (Free delivery)

Price 9500

Contact 0911468394
@abela1987
1.7K viewsAbela, 18:37
Open / Comment
2021-10-25 20:22:45 [አትፈርስም]

ትፈርሳለች ይላል
ሀገር እንደትዳር
በሰከረ ቁጥር
ጥሏት እንደሚያድር
ትፈርሳለች ይላል
እንደጨረቃ ቤት
በጨለማ ሽፋን
በሩጫ እንደሰራት
ትፈርሳለች አትበል
በጽኑ ሐይማኖት
በቃልኪዳን ማገር
የተመሠረተች
የታነፀች ሀገር
ትፈርሳለች አትበል
ኢትዮጵያ አትፈርስም
ንፋሱን ቢያስነሳ
ቸነፈር ቢያመጣም
እድፏን ሊያጠራ እንጅ
ሊያፈርሳት አይደለም።

ብርሃኑ ዘላለም

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
3.0K viewsAbela, 17:22
Open / Comment
2021-10-25 18:54:16 ስንኞች
(በእውቀቱ ስዪም)

በብዙ ጭንቅና በብዙ መከራ
አቁሜ ሲጃራ
እጠነቀቅ ብየ፤ ለሳምባ ለልቤ
በትምባሆ ምትክ ፤ንፉግ አየር ስቤ
ከሱስ ጸዳሁ ልበል?
መኖርን የሚያክል፤ ሱስ ተከናንቤ

ከገነት ጋር ጠፍቶ ፤የጤና ትርጉሙ
የተሻለው ሕመም፤ ጤንነት ነው ስሙ፡፡

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
535 viewsAbela, 15:54
Open / Comment
2021-10-25 17:39:00 ታላቅ ቅናሽ
አሪፍ Youtube ቻናል መግዛት የሚፈልግ
ከ1.3k በላይ Subscriber ያለው
ከ2500hr በላይ የታየ
ወደ ፈለጉት አላማ ቀይረው መጠቀም የሚችሉበት
በውስጥ መስመር ያናግሩኝ
@Yile_Ortodox
244 views| ፼ ωΑνЄ |, 14:39
Open / Comment
2021-10-25 16:31:51 ተረት ተረት

ኩራትና መዉደድ ሲኖሩ ሲኖሩ
1ፍቅር እንግዛ ብለዉ ተማከሩ

በዚ ሀሳባቸዉ ሁለቱም ተስማምተዉ
1ፍቅር ገዙ ፀንተዉ በቃላቸዉ

ከለታት አንድ ቀን የሸመቷት ፍቅር
ገና ብትወጣ ከሁለቱም በልጣ
መዉደድ ተሸንፎ ከሷ ተዋደደ
ኩራትም በነሱ እጅግ ተናደደ።

ፉክክር ገጠሙ..........
በዚ ፀብ መሀል ግን ሁለቱም ታመሙ

ፍቅር ከበፊቱ እጅግ ቀዘቀዘ
ኩራትም ኩራቱ እየተናወዘ
መዉደድ ይሉት ነገር ለብቻ ከተመ
ሁሉም በየፊናዉ መራራቅ ወሰነ።

ተረቴን መልሱ ከፈለጋችሁ አትመልሱ


መጀመሪያ አካባቢ ያሉት ድሮ አማርኛ መፅሀፍ ላይ ካነበብኩት የአፃፃፍ መንገድ
በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ

@Tizita_wolde

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
972 viewsAbela, edited  13:31
Open / Comment
2021-10-25 10:41:14 ርዕስ:- ጠበኛ እውነቶች
ደራሲ:- ሜሮን ፈለቀ
ዘውግ:- አጫጭር ልብወለድ
ገፅ ብዛት:- 252

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
422 viewsBewketu, edited  07:41
Open / Comment
2021-10-25 08:08:14 እንደቀድሞ ቢሆን...

አያቴ ሲነግረኝ ድሮ በነሱ ጊዜ
መጥበስ እንዲ ነበር በፍቅር አዋዜ

እሚቀጣጠሩት ሆቴል አልነበረም
እገበያው ዘንዳ እንዳቀሪ አልቀርም

ተባብለው አውግተው
ለቀጣይ ቀጠሮ ይዘው ተለያይተው

በዛኛው ቀጠሮ እስከሚገናኙ አያወጉም ነበር
ምክንያቱም እነሱ ቃል ያከብሩ ነበር

እንደዘንድሮ ፍቅር እዩኝም አይሉም
በልብ ብቻ ነበር መውደድም ማፍቀርም

እንዲህ እንዲያ እያለ ይህን ሁሉ ሲነግረኝ
ያለንበት ዘመን እንደቀድሞ እንዲሆን እጅጉን ፈለኩኝ

ብዙ ሳናወራ ተግባብቶ መፋቀር
ሠወቹ ሳያቁ እኔን ከአንተ ጋር አንድ ላይ ማዋቀር

እንዲህ ቢሆንልኝ ነው የኔ ምኞቴ
ማንም ሳያቅብኝ ማስገባት በቤቴ

ሐና ይመር

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
468 viewsAbela, 05:08
Open / Comment
2021-10-25 07:01:37 መሳጭ የፍቅር አጭር ወግ #Fiker #Ethiopia #ትረካ

831 viewsAbela, 04:01
Open / Comment
2021-10-24 23:19:35
HP Tablet pc

Perfect for WhatsApp, zoom, Telegram e.t.c
10.1 inch screen size
RAM = 2GB
Storage = 64GB
Processor -Intel Atom Z3795
dual camera
support- data sim& memory card
support Bluetooth,wifi
Microsoft office
operating system Windows 8
5hours battery

With free gifts
1 free Bluetooth keyboard
Slightly used
Slightly used in Germany
ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን (Free delivery)

Price 9500

Contact 0911468394
@abela1987
715 viewsAbela, 20:19
Open / Comment