🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Ethio biruks app @ ኢትዮ ብሩክስ አፕ

Logo of telegram channel ethio_biruks_app — Ethio biruks app @ ኢትዮ ብሩክስ አፕ E
Logo of telegram channel ethio_biruks_app — Ethio biruks app @ ኢትዮ ብሩክስ አፕ
Channel address: @ethio_biruks_app
Categories: Technologies
Language: English
Subscribers: 1.82K
Description from channel

❇❇🚼🚼🅱🅱
💥🔥ምንም አይነት መረጃ 💥🔥
♎ ስለ ቴክኖሎጂ 🚩
📛 ስለ ማንኛውም ሀኮች 🚩
🛂 የኮምፒውተር ጥገናና 🚩
🚼 ማንኛውንም የዲሽ ዝርጋታ 🚩
📌ማንኛውንም የዲሽ ሶፍትዌርም 🚩
እዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ ከንናንተ የሚጠበቀው join ማድረግ ብቻ ነው ።
📞 251944738548
@EthioBiruksAppGROUP
@Ethio_Biruk_apps_Answerbot

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 7

2022-05-03 20:49:45
Tips and Tricks
- - - - - - - - - - - - - - - - - -
የኮምፒውተርዎ Desktop ላይ አጫጭር ኖቶችን ማስቀመጥ ከፈለጉ Search Bar ላይ ይሂዱና Sticky Notes ብለው Search ያድርጉ።

ለተማሪዎች ካነበቡት ነገር ውስጥ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ለመያዝ እንዲሁም ለሌሎቻችንም ስልክ ቁጥር ፤ ቀጠሮ እና የመሳሰሉትን ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ለመያዝ ያገለግላል።
ይሞክሯት።
284 views17:49
Open / Comment
2022-05-03 07:06:13
YTCutter በርካታ ዓላማዎች ያሉት ነጠላ መሣሪያ ነው። ምናልባት ሙሉ የዩቲዩብ ቪዲዮን ማውረድ አንፈልግ ይሆናል ትንሽ ቅንጥብ ብቻ ሊያስፈልግ ይችላል። በእሱ አማካኝነት የሚፈልጉትን ክፍል መምረጥ እና በቀላሉ ማውረድ ይችላሉ።

የምንፈልገውን የዩቲዩብ URLን ኮፒ እና ፔስት ካረግን ቡሀላ ወዲያውኑ መጫወት ይጀምራል። ክሊፑ እንዲጀመር ለምትፈልጉበት ጊዜ Start መስኩን እና ለአጨራረስ የEnd መስኩን መጠቀም።

የተከረከመው ክሊፕ እንደ ቪዲዮ ፋይል (MP4)፣ GIF ፋይል ወይም እንደ ኦዲዮ ፋይል (MP3) ማውረድ ይቻላል።

ድረ ገፁን በቀላሉ ለማግኝት ሊንኩን ይጫኑ https://ytcutter.com/
301 views04:06
Open / Comment
2022-05-01 16:34:09
Canva Pro Account
https://www.canva.com/brand/join?token=teHq3yKgTd0oJasUaZc7iA&brandingVariant=edu&referrer=team-invite
335 views13:34
Open / Comment
2022-04-24 06:22:59
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
(የዮሐንስ ወንጌል 3:16)

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ!
____
1.1K viewsedited  03:22
Open / Comment
2022-02-14 11:35:25

69 views08:35
Open / Comment
2022-02-12 08:13:40
የቅዳሜ ምርጥ ጥያቄ

What Does WAN Stand for ?
Anonymous Quiz
72%
Wide Area Network
21%
Wireless Area Network
7%
Web Access Network
72 voters47 views05:13
Open / Comment
2022-02-11 09:02:53
የቀን ምርጥ ጥያቄ

Who is the Father of Computer ?
Anonymous Quiz
18%
Allen Turing
20%
Bill Gates
62%
Charles Babbage
55 voters28 views06:02
Open / Comment
2022-02-10 07:43:55
የቀን ምርጥ ጥያቄ

A Device that Convertes Printed text , Drawing , or other Images in to Digital form is known as _________ ?
Anonymous Quiz
4%
Mouse
94%
Scanner
2%
Keyboard
47 voters42 views04:43
Open / Comment
2022-02-05 08:11:48

105 views05:11
Open / Comment
2022-02-03 19:59:08 አንድት ቭኦተ አንደምታደርጉ አሳይቹአለው

1, በምጀምርያ ወደ @IF_vote_bot የ ቴሌግራም ቦት ተሄዱና ስታርት ትሉታላች

2, Lets get started የሚል ምለከት yemtal ከዛን ደጋሜ ከስር ስታርት ሚል button አለ አሱን ተንካችሁ

3, idea factory channel ለግዜው ጠቅላላልቹ ከዛን "What do you want " ስላችሁ " am ready to vote" yemilewn nekut

4, 6cha lay agro Ai yemilewn nekut


5, " vote for this idea" nekut please kechalchu review stu kalchalchu No neku

Still kalgebachu
@infoAbdi lay step by step ale
Amsegnalew
60 views16:59
Open / Comment