🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Ethio biruks app @ ኢትዮ ብሩክስ አፕ

Logo of telegram channel ethio_biruks_app — Ethio biruks app @ ኢትዮ ብሩክስ አፕ E
Logo of telegram channel ethio_biruks_app — Ethio biruks app @ ኢትዮ ብሩክስ አፕ
Channel address: @ethio_biruks_app
Categories: Technologies
Language: English
Subscribers: 1.82K
Description from channel

❇❇🚼🚼🅱🅱
💥🔥ምንም አይነት መረጃ 💥🔥
♎ ስለ ቴክኖሎጂ 🚩
📛 ስለ ማንኛውም ሀኮች 🚩
🛂 የኮምፒውተር ጥገናና 🚩
🚼 ማንኛውንም የዲሽ ዝርጋታ 🚩
📌ማንኛውንም የዲሽ ሶፍትዌርም 🚩
እዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ ከንናንተ የሚጠበቀው join ማድረግ ብቻ ነው ።
📞 251944738548
@EthioBiruksAppGROUP
@Ethio_Biruk_apps_Answerbot

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 6

2022-05-11 20:31:52 በቀላሉ ከ Youtube ቪድዮ እና ኦድዮ ማዉረድ ለምትፈልኩ ቀላል Step ...

1.ከስልክ ወይም ከኮምፒውተር ብሮውሰር( browser) ላይ y2mate ብላችሁ ጽፋችሁ search ታደርጋላችሁ ወይም (save from.net) search ታደርጋላችሁ:

2.download video and audio from youtube የሚለዉን ከስር በቀይ ሳጥን search or past link here የሚል ይመጣል

3.እዛ ቦታ ላይ የምትፈልጉትን የቪድዮው ሊንኩ past ታደርጋላችሁ

4.ከዛ በተለያየ መጠን(size) አማራጭ ይመጣል ከጎን download የሚለውን እንጫናለን

5 ከዛ Download ያደርግልናል

6. ኦድዮውንም ቪድዮ ከሚለው ጎን mp3 የሚለውን ተጭናችሁ ልክ እንደዛው mp3 ይሚለውን ስንጫን ይመጣል።

ሊንኩን በቀጥታ ከፈለጉ ከስር ያለውን ይጠቀሙ

https://www.y2mate.com/en19
119 views17:31
Open / Comment
2022-05-11 10:10:48

123 views07:10
Open / Comment
2022-05-10 11:06:49 Tips and Tricks

#Incognito Mode ይባላል።

ስልካችሁን እዚህ ሞድ ውስጥ ካደረጋችሁት ያደረጋችሁት ነገር አንዱም #ተመዝግቦ አይገኝም።

#ለምሳሌ ከዚህ ቀደም #Browse ያደረጋችሁት History ወይም ከዚህ ቀደም ያያችሁት ቪድዩ Suggestions አይኖርም።

በኮምፒውተራችሁ #incognito Mode መጠቀም ከፈለጋችሁ ምትፈልጉትን BROWSER ከፍታችሁ Ctrl+Shift+N በመንካት መጠቀም ትችላላችሁ
157 views08:06
Open / Comment
2022-05-09 10:32:25 iFixit: The Free Repair Manual

የፈለጉትን የተበላሸ ስልክ ወይም ኮምፒውተር እንዴት በቀላሉ #ማስተካከል እንደሚችሉ በፅሁፍና በምስል አብራርቶ የሚያሳያችሁ #ምርጥ ዌብሳይት ነው።

ለሁሉም የጥገና ነገር መመሪያዎች ፣ በባለሙያዎች የተፃፈ።

https://www.ifixit.com/
176 views07:32
Open / Comment
2022-05-08 15:46:40 How to Block Ads on Android Using Private DNS

Please ensure that your phone runs on Android 9 Pie or above. If it’s running on Pie.

Step 1: First of all, open your Android app drawer and tap on Settings.

Step 2: Under the Settings tab, you need to select Network & Internet or Wireless & Networks.

Step 3: Under the Network & Internet Settings, select Private DNS.

Step 4: Now, you need to select the option Configure Private DNS.

Step 5: Under the hostname, type in 'dns.adguard.com'

Step 6: Save the settings and open the Google Chrome browser.

Step 7: On the URL bar, enter "Chrome://flags" and hit Enter

Step 8: Now search for ‘DNS’ and then disable the Async DNS option.

Step 9: Now enter "chrome://net-internals" in the URL bar and hit enter.

Step 10: Select the DNS tab, and then tap on the Clear Cache option.

Note: Adguard DNS won’t block all ads, but it will block the most annoying ones.

That’s it! You are done! Now restart your chrome browser to apply the changes. Unmute our channel And pin to top for more Interesting stuffs

Keep supporting us
201 views12:46
Open / Comment
2022-05-07 15:29:07 Tips and Tricks

ኮምፒተራችሁ በጣም እየዛገ ከተቸገራችሁ Win+R ንኩ እና %temp% ብላችሁ ፃፉ Enter ነክታችሁ እዛ ውስጥ ያሉትን ፋይል ሁሉንም አጥፋት ምንም ፋይል አይጠፋም Cache ነው ሚጠፋው(በተለይ Adobe Products ምትጠቀሙ ካላችሁ በጣም አሪፍ ነው
209 views12:29
Open / Comment
2022-05-06 20:36:18 Tips and Tricks

Chrome://dino

ይሄን ቴክስት ኮፒ አድርጋችሁ Chrome ጋር በመሄድ ፔስት አድርጉት #ሰርች ምልክት ንኩት እና ዳይነሶሩን በመንካት ያለ Internet ጌም መጫወት ትችላላችሁ
227 views17:36
Open / Comment
2022-05-06 09:06:31
ቴሌግራምን ወደ ያልተገደበ የCloud Storage እንዴት እንደሚቀየር።

@uploadgrammebot እንደ ያልተገደበ የፋይል መጋሪያ የሚያገለግል ቦት ነው።

ፋይሎችን ለመላክ የሚከተሉትን ያስፈልግዎታል

ቴሌግራም ላይ @uploadgrammebot ሰርች ማድረግ ።

የተጠቃሚ ስምምነቱን መቀበል።

ከቦቱ ላን ወደ ቻት ለመላክ የሚፈልጉትን ማንኛውንም ፋይል ይጫኑ።

አውርዶ እስኪያጠናቅቅ ድረስ ይጠብቁ።

Uploadgram ላይ የተጫነ ማንኛውም ፋይል ለታሰበለት ተጠቃሚ ሊላክ ይችላል።
242 views06:06
Open / Comment
2022-05-05 16:20:25
እንዴት ከስልካችን ላይ ዳታ ባካፕ መያዝ እንችላለን(how to backup data)

ለባካፕ የሚጠቅሙንን ሶፍትዌሮች በኮምፒዉተራችን ላይ ኢንስታል ማድረግ ለዚህም የምንጠቀማቸዉ ሶፍትዌሮች

SYNCIOS - ለ ios እንዲሁም ለ android ስልኮች ይሰራል

HISUITE - ለandroidስልኮች ብቻ የሚያገለግል ነዉ።

ሁለቱንም ሶፍትዌሮች ከታች እለቃቸዋለዉ

የስልካችንን connection MTP ላይ ማድረግ

USB DEBUGGING ማብራት
ይሄንን ለማድረግ
setting --->dev.options --->about phone (7 times)ከነካን በኋላ setting --->dev.options ---> debbugging on ማድረግ

ስልካችንን በኬብል አገናኝተን (video,photo,contacts,file) የመሳሰሉትን ባካፕ መያዝ እንችላለን።
240 views13:20
Open / Comment
2022-05-04 13:34:56
ቨርቹዋል ሪያሊቲ -1 - Part One

ምናባዊ ምስለ-እውነታ - ቨርቹዋል ሪያሊቲ (Virtual Reality)(VR)

ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ማለት አሁን ካለንበት የገሀዱ ዓለም አውጥቶ ወደ ሌላ የዲጅታል ዓለም የሚዘፍቅ (Immerse) አስደናቂ ቴክኖሎጂ ነው።

ለምሳሌ እናንተ ቤታችሁ ውስጥ ናችሁ እንበል ወይም ቢሮ ውስጥ ወይም ታክሲ ውስጥ ናችሁ...ወዘተ....ባጭሩ አሁን ካላችሁበት ቦታ ሳትንቀሳቀሱ በህይወታችሁ "ባየሁት!" ወይም "ባደረኩት!" ብላችሁ ወደ ምትመኙት ዓለም መጓዝ ብትመኙስ? ወይም

አሁን ካላችሁበት ቦታ ሳትንቀሳቀሱ በአራዊቶች የተሞላ ጥቅጥቅ ያለ ጫካ ውስጥ መሆን ብትፈልጉስ? ሜድትራኒያን ባህር ውስጥ ከሻርኮች ጋር መዋኘት ብትመኙስ?....ወይም ደግሞ አውሮፕላን ማብረር ብትፈልጉ...

ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ካላችሁበት ዓለም ሳትንቀሳቀሱ ወደ ተመኛችሁት ዓለም የሚወስድ እጅግ አስደናቂ ቴክኖሎጂ ነው። ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ቴክኖሎጂ ለመጠቀም ከላይ በምስሉ እንደምትመለከቱት እንደ መነፅር ዓይናችን ላይ የምናጠልቀው መሳሪያ (Head-mounted Device) ያስፈልገናል።
259 views10:34
Open / Comment