🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

One pack for one child

Logo of telegram channel onepackforonechild — One pack for one child O
Logo of telegram channel onepackforonechild — One pack for one child
Channel address: @onepackforonechild
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 901
Description from channel

A family gathered to support helpless children with educational materials.

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


The latest Messages 2

2021-09-02 10:21:28
ለተቸግሩ ህፃናት ተማሪዎች የትምህርት መሳሪያዎችን ለማሰባሰብ የምናዘጋጀው ዓመታዊው ጫማ መጥረግ ዝግጅታችን
ከነሀሴ 29 - ጳጉሜ 3 በማፊ ሞል - ብስራተ ገብርኤል ፍቅሬ ኩንስፓኛ እና ታሪክ ስጋ ቤት በተጨማሪም ኩሪፍቱ እንጦጦ ስለሚደርግ መደገፍ ማገዝ የምትፈልጉ ቅን ልቦች ሁሉ እንድትገኙ እንጋብዛለን
209 views07:21
Open / Comment
2021-08-25 13:14:49
የማይቀርበት የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ የግጥም ምሽት አርብ ነሃሴ 21 ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ በኤሊያና ሆቴል ይደረጋል ህፃናት በመማሪያ ቁሳቁስ እጥረት ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ በማገዝ እየተዝናኑ ትውልድ ያስተምሩ!!

መግቢያ: 12 ደብተር - 2 እስክርቢቶ - 2 እርሳስ - 2 መቅረጫ እና 2 ላጲስ

ለተጨማሪ መረጃ: +251913066033 / +251912878684

#onepackforonechild
#onecanreallymakeadifference
258 views10:14
Open / Comment
2021-08-23 17:55:18
የማይቀርበት የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ የግጥም ምሽት አርብ ነሃሴ 21 ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ በኤሊያና ሆቴል ይደረጋል ህፃናት በመማሪያ ቁሳቁስ እጥረት ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ በማገዝ እየተዝናኑ ትውልድ ያስተምሩ!!

መግቢያ: 12 ደብተር - 2 እስክርቢቶ - 2 እርሳስ - 2 መቅረጫ እና 2 ላጲስ

ለተጨማሪ መረጃ: +251913066033 / +251912878684

#onepackforonechild
#onecanreallymakeadifference
765 viewsedited  14:55
Open / Comment
2021-08-21 09:08:42 ሳምንታዊው የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ ስብሰባ እሁድ ነሃሴ 16 2013 ዓ.ም ከቀኑ 08:00 ሰአት ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው ሞዛይክ ሆቴል የሚደረግ በመሆኑ እንድትገኙ እንጠይቃለን::


ለበለጠ መረጃ 0912878684
+251 97 878 7575
69 views06:08
Open / Comment
2021-08-21 08:56:20
ነሐሴ 16 ከቀኑ 10:00 ሰአት ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው ሞዛይክ ሆቴል ኑ ሰብሰብ ብለን የማንችስተር ዩናይትድን ጨዋታ በጋራ እያየን በትምህርት መርጃ ቁሳቁስ እጥረት ከትምህርት ገበታ የሚቀሩ ህፃናትን እንደግፍ።
መግቢያ አንድ እሽግ ደብተር (12 ደብተር ፣ 2 እስክሪብቶ ፣ 2 እርሳስ ፣ 2 መቅረጫ ፣ 2 ላፂስ

ለበለጠ መረጃ 0912878684
+251 97 878 7575
84 views05:56
Open / Comment
2021-08-20 11:56:37
አንድ እሽግ እንለግስ
ልጆችን እናስተምር

ONE PACK FOR ONE CHILD (አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ) መስራችም ሆነ ባለቤት የሌለው፡ መልካም በማድረግ የሌሎች ህይወት ውስጥ ለውጥን ለመፍጠር ከ 10 ዓመታት በፊት የተመሰረተ ቤተሰብ ነው፡፡ ከ 15 ሺህ በላይ አባላት ያሉት ይህ ቤተሰብ በየዓመቱ የመማሪያ ቁሳቁሶችን በማሰባሰብ በችግር ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ለሚቀሩ ህጻናት ተማሪዎች ያደርሳል፡፡ የዚህ ቤተሰብ መገለጫ ከሆኑት ውስጥ ቴሌቪዥን፣ ሬዲዮ እና ጋዜጣ ሳይጠቀም በእርስበርስ ግንኙነትና ማህበራዊ ድረ-ገጾችን ብቻ በመጠቀም ዓላማውን ለሚደግፉት ሁሉ በሩን ክፍት በማድረግ ምንም ዓይነት የገንዘብ እርዳታ ሳይጠይቅ የመማሪያ ቁሳቁስ በማሰባሰብ ድፍን 10 ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን ዓላማውን በመደገፍ ቤተሰቡን መቀላቀል ለምትፈልጉ ሁሉ አንድ እሽግ (12 ደብተር፣ 2 እስክሪብቶ፣ 2 እርሳስ፣ 2 መቅረጫ ከ 2 ላጲስ ጋር) ለአንድ ልጅ በመለገስ የህጻናትን የህይወት ተሞክሮ ለስላሳና ጣፋጭ በማድረግ ለውጥ ፈጣሪ እንድንሆን ONE PACK FOR ONE CHILD (አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ) ቤተሰብ በታላቅ አክብሮት ይጋብዛል
ለበለጠ መረጃ +251 92 275 2993
facebook.com/onepackforonechild

https://t.me/onepackforonechild

Instagram.com/one_pack_for_one_child
153 views08:56
Open / Comment
2021-08-17 22:53:10
ዝግጁ ናችሁ?

Are you ready?

#event #onepackforonechild #onecanreallymakeadiffernce
43 views19:53
Open / Comment
2021-08-17 12:52:02
ነሐሴ 16 ከቀኑ 10:00 ሰአት ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው ሞዛይክ ሆቴል ኑ ሰብሰብ ብለን የማንችስተር ዩናይትድን ጨዋታ በጋራ እያየን በትምህርት መርጃ ቁሳቁስ እጥረት ከትምህርት ገበታ የሚቀሩ ህፃናትን እንደግፍ።
መግቢያ አንድ እሽግ ደብተር (12 ደብተር ፣ 2 እስክሪብቶ ፣ 2 እርሳስ ፣ 2 መቅረጫ ፣ 2 ላፂስ

ለበለጠ መረጃ 0912878684
+251 97 878 7575
54 views09:52
Open / Comment
2021-08-13 18:22:37
ለህፃናት የማያልቀውን ሃብት እናውርስ
አንድ እሽግ እንለግስ አንድ ልጅ እናስተምር!

አንድ እሽግ: 12 ደብተር 2 እርሳስ 2 እስክርቢቶ 2 ላጲስ 2 መቅረጫ

#oneoackonechild #onecanreallymakeadiffernce
94 views15:22
Open / Comment
2021-08-07 10:21:25 ሳምንታዊው የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ ስብሰባ እሁድ ነሃሴ 02 2013 ዓ.ም ሀያ ሁለት አክሱም ሆቴል, አጠገብ ኮሜት, ህንፃ 3ኛ ፎቅ. ከቀኑ 10:00 ጀምሮ የሚደረግ በመሆኑ የCovid-19 Guideline በመከተል እንድትገኙ እንጠይቃለን::

+251 91 363 0276
+251 91 091 6602
465 views07:21
Open / Comment