🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

One pack for one child

Logo of telegram channel onepackforonechild — One pack for one child O
Logo of telegram channel onepackforonechild — One pack for one child
Channel address: @onepackforonechild
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 901
Description from channel

A family gathered to support helpless children with educational materials.

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


The latest Messages 5

2020-09-28 23:50:00
አንድ ልጅ ያስተምሩ!

ላለፉት 9 ዓመታት አላማውን ደግፋችሁ አቅም ለሌላቸው ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ እገዛ ስታደርጉ የቆያችሁ ቤተሰቦቻችን ዘንድሮ በተከሰተው COVID-19 ወረርሺኝ ምክንያት ንክኪን ለማስቀረት እና የመረዳዳት ባህላችንን ለማጎልበት “አንድ ልጅ ያስተምሩ” በሚል መርህ በመላው ኢትዮጵያ የምትገኙ የቤተሰቡ አባላት በአቅራቢያችሁ ለሚገኝ አንድ ተማሪ: 12 ደብተሮች 2 እስክርቢቶ 2 እርሳስ 2 ላጲስ እና 2 መቅረጫ ከ አልኮል እና የፊት መሸፈና ጭምብል ጋር እንድትለግሱ ጥሪያችንን እናቀርባለን

አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ
#አንድሰውለውጥመፍጠርይችላል
3.5K views20:50
Open / Comment
2020-09-09 00:02:59
አንድ ልጅ ያስተምሩ!

ላለፉት 9 ዓመታት አላማውን ደግፋችሁ አቅም ለሌላቸው ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ እገዛ ስታደርጉ የቆያችሁ ቤተሰቦቻችን ዘንድሮ በተከሰተው COVID-19 ወረርሺኝ ምክንያት ንክኪን ለማስቀረት እና የመረዳዳት ባህላችንን ለማጎልበት “አንድ ልጅ ያስተምሩ” በሚል መርህ ሁሉም የቤተሰቡ አባላት በአቅራቢያው ለሚገኝ አንድ ተማሪ: 12 ደብተሮች 2እስክርቢቶ 2 እርሳስ 2 ላጲስ እና 2 መቅረጫ ከ አልኮል እና የፊት መሸፈና ጭምብል ጋር እንድትለግሱ ጥሪያችንን እናቀርባለን

አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ
#አንድሰውለውጥመፍጠርይችላል
2.6K views21:02
Open / Comment
2020-09-08 14:44:14
አንድ ልጅ ያስተምሩ!

ላለፉት 9 ዓመታት አላማውን ደግፋችሁ አቅም ለሌላቸው ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ እገዛ ስታደርጉ የቆያችሁ ቤተሰቦቻችን ዘንድሮ በተከሰተው COVID-19 ወረርሺኝ ምክንያት ንክኪን ለማስቀረት እና የመረዳዳት ባህላችንን ለማጎልበት “አንድ ልጅ ያስተምሩ” በሚል መርህ ሁሉም የቤተሰቡ አባላት በአቅራቢያው ለሚገኝ አንድ ተማሪ: 12 ደብተሮች 2እስክርቢቶ 2 እርሳስ 2 ላጲስ እና 2 መቅረጫ ከ አልኮል እና የፊት መሸፈና ጭምብል ጋር እንድትለግሱ ጥሪያችንን እናቀርባለን

አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ
#አንድሰውለውጥመፍጠርይችላል
1.9K views11:44
Open / Comment
2020-09-07 11:42:18
አንድ ልጅ ያስተምሩ!

ላለፉት 9 ዓመታት አላማውን ደግፋችሁ አቅም ለሌላቸው ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ እገዛ ስታደርጉ የቆያችሁ ቤተሰቦቻችን ዘንድሮ በተከሰተው COVID-19 ወረርሺኝ ምክንያት ንክኪን ለማስቀረት እና የመረዳዳት ባህላችንን ለማጎልበት “አንድ ልጅያስተምሩ” በሚል መርህ ሁሉም የቤተሰቡ አባላት በአቅራቢያው ለሚገኝ አንድ ተማሪ: 12 ደብተሮች 2እስክርቢቶ 2 እርሳስ 2 ላጲስ እና 2 መቅረጫ ከ አልኮል እና የፊት መሸፈና ጭምብል ጋር እንድትለግሱ ጥሪያችንን እናቀርባለን

አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ
#አንድሰውለውጥመፍጠርይችላል
1.6K views08:42
Open / Comment
2020-08-04 23:00:36 እንደምን ከረማችሁ ውድ ቤተሰቦች?

ለሁላችሁም መልካም ጤንነት እየተመኘን በአለም ላይ በተከሰተው የኮሮና ወረሽኝ ምክንያት አመታዊውን የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ እንቅስቃሴ ማድረግ እጅግ አስቸጋሪ ሆኖ መቆየቱን እየገለፅን ከዚህ በሗላ ክንክኪ በፀዳ እና ጥንቃቄ በተሞላበት አካሄድ ለመሄድ ብዙ የመፍትሄ ሃሳቦች በግል እየተነሱ ሲሆን እናንተም መፍትሄ የምትሉትን ሃሳብ አጋሩን


https://t.me/joinchat/FFyZXUoHQbaiK5b6RK8Nnw
1.9K views20:00
Open / Comment
2019-09-27 20:31:43 ሰላም ቤተሰቦቻችን
እሁድ ጠዋት ወደ ቡልጋ በምናደርገው ጉዞ መነሻችን 1:30 ስለሆነ መሄድ የምትችሉ በጎ ፈቃደኛ ቤተሰቦች ቀድማችሁ እንድታሳውቁን እየጠየቅን መስቀል ፍላወር በሚገኘው መጋዘን ቀድመን እንሰባሰብ አደራ እንላለን

0911126878
0911606881
4.2K views17:31
Open / Comment
2019-09-24 00:48:49 ቤተሰባችን እደላውን ቀጥሏል
መጪው ሃሙስ ወደ ደብረብርሃን እና አካባቢው እንሄዳለን
መገኘት የምትፈልጉ በጎፈቃደኛ ቤተሰቦች ከታች በተጠቀሱት ስልኮች ደውላችሁ እንድታግዙን ጥሪያችንን እናቀርባለን

0911126878
0911606881
4.2K viewsedited  21:48
Open / Comment
2019-09-19 19:21:06 የፊታችን ቅዳሜ በደብረዘይትና ዱከም ከተማዎች የምናደርገውን እደላ መሳተፍ የምትፈልጉ ቤተሰቦች ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ላይ ጉዞ ስለምንጀምር ቀድማችሁ እንድትገኙ እየጠየቅን ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉ

+251912477097
+251911126878
4.0K views16:21
Open / Comment
2019-09-17 10:40:31 ዓለም ገና ነገ እሮብ 8:00 ላይ እደላ ስለምናደርግ የቤተሰቡ አባላት እንድትገኙልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።


We kindly request all family members to join us at Alemgena tomorrow afternoon at 8 local time for the scheduled delivery.

For more info please contact Kidest +251911126878
3.6K views07:40
Open / Comment
2019-09-16 00:20:41 ሁለተኛው ዙር እደላ ሰኞ መስከረም 5 ይደረጋል አቡነ ዜና ማርቆስ ስኞ 7:30
ራእይ አአሶስዬሽን ሰኞ 10:00
ስኬት በጥረት ማክሰኞ 4:00
እደላ ስለምናረግ የምትችሉ ቤተሰቦች እንድትገኙ ጥሪያችንን እናቀርባለን

ለተጨማሪ መረጃ
091 247 7097
091 248 9968
0911606881
+251 91 112 6878
3.0K views21:20
Open / Comment