Channel address:
Categories:
Uncategorized
Language: English
Subscribers:
901
Description from channel
A family gathered to support helpless children with educational materials.
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
2
1 stars
0
The latest Messages 3
2021-08-05 15:38:33
ለምን የመማሪያ ቁሳቁስ እንሰበስባለን?
ድጋፉስ ለማን ነው?
ደብተር የመግዛት አቅም የሌላቸውን በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ህፃናት ተማሪዎች ህልም እውን ለማድረግ ነው!
#አንድእሽግለአንድልጅ
#onepackforonechild
194 views12:38
2021-08-05 12:38:49
ህፃናትን ማስተማር ትውልድ ማነፅ ሃገር መገንባት ነው!
አንድ እሽግ: 12 ደብተር 2 እርሳስ 2 እስክርቢቶ 2 ላጲስ 2 መቅረጫ
#አንድእሽግለአንድልጅ
#አንድሰውለውጥመፍጠርይችላል
224 viewsedited 09:38
2021-07-31 19:28:10
ነገ ሃምሌ 25 ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ ከኦሎምፒያ ወደ ኡራኤል በሚወስደው መንገድ ላይ ባምቢስ ፉትሳል ሜዳ የሚደረገውን የትምህርት መሳሪያዎች ማሰባሰቢያ የፉትሳል ግጥሚያ ይታደሙ!!!
መግቢያ: ለአንድ ልጅ ዓመታዊ የትምህርት ፍጆታ የሚውል አንድ እሽግ
( 12 ደብተር 2 እርሳስ 2 እስክሪብቶ 2 ላጲስ 2 መቅረጫ)
#onepackfutsal #makingadifference #10years
621 views16:28
2021-07-28 17:05:47
እሁድ ሃምሌ 25 ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ ከኦሎምፒያ ወደ ኡራኤል በሚወስደው መንገድ ላይ ባምቢስ ፉትሳል ሜዳ የሚደረገውን የትምህርት መሳሪያዎች ማሰባሰቢያ የፉትሳል ግጥሚያ ይታደሙ!
መግቢያ: ለአንድ ልጅ ዓመታዊ የትምህርት ፍጆታ የሚውል አንድ እሽግ
( 12 ደብተር 2 እርሳስ 2 እስክሪብቶ 2 ላጲስ 2 መቅረጫ)
#onepackfutsal #makingadifference #10yearschallenge
38 views14:05
2021-07-28 10:05:05
አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ከ 10 አመት በፊት 12 ልጆችን በማስተማር እንቅስቃሴ የጀመረው ቤተሰባችን እንሆ በእናንተ ቤተሰባዊ እገዛ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ወንድም እና እህቶቻችንን በማስተማር እዚህ ላይ ደርሰናል ! ዘንድሮ ደግሞ ለመጭው የትምህርት ዘመን (2014) ከአዲስ አበባ ውጭ ላሉት ይሄንን የትምህርት ቁሳቁስ በማጣት ቤት የተቀመጡትን ልጆቻችንን ለማስተማር እንቅስቃሴ ጀምረናል። እርስዎም አንድ ልጅ በማስተማር ቤተሰባዊ ሀላፊነቶን ይወጡ ::
አንድ እሽግ ማለት 12 ደብተር
2 እስክርቢቶ
2 እርሳስ
2 መቅረጫ
2 ላፒስ
#onepack2014 #Ethiopia #
129 views07:05
2021-07-24 17:07:23
Another excitement for the weekend!
Charity benefit futsal tournament happening next Sunday August 01, 2021. At Bambis Futsal Court.
See you all there!
#futsal #onepackevents #charityevent
179 views14:07
2021-07-23 22:08:04
ሳምንታዊው የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ ስብሰባ እሁድ ሃምሌ 18 2013 ዓ.ም ሀያ ሁለት አክሱም ሆቴል, አጠገብ ኮሜት, ህንፃ 3ኛ ፎቅ. ከቀኑ 10:00 ጀምሮ የሚደረግ በመሆኑ የCovid-19 Guideline በመከተል እንድትገኙ እንጠይቃለን::
+251 91 363 0276
+251 91 091 6602
104 views19:08
2021-07-17 20:36:05
እሁድ ሃምሌ 11 በጉለሌ እፅዋት ማዕከል የምናደርገው የእግር ጉዞ ይህን ይመስላል
ከታች የተቀመጠውን link በመጫን መመልከት ይችላሉ
https://www.komoot.com/tour/210855352
199 views17:36
2021-07-14 16:05:34
አላችሁ ወይ?
እሁድ ሃምሌ 11 በጉለሌ እፅዋት ማዕከል ንፁህ አየር እየተነፈስን 10 ኪ.ሜ የእግር ጉዞ እናደርጋለን!
254 views13:05
2021-07-13 20:28:18
በሚቀርብዎ አካባቢ እሽጎችን መሰብሰብ ጀምረናል!
ከታች ያለውን link በመጫን የሚቀርብዎን ቦታ ይምረጡ አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ይለግሱ!
https://www.google.com/maps/d/edit?mid=1c4W9NGR_K2dI6t9yyDlYqcQ9nmrdrhHE&usp=sharing
173 views17:28