🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

One pack for one child

Logo of telegram channel onepackforonechild — One pack for one child O
Logo of telegram channel onepackforonechild — One pack for one child
Channel address: @onepackforonechild
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 901
Description from channel

A family gathered to support helpless children with educational materials.

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


The latest Messages 4

2021-07-12 16:55:36
5ኛው የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ሀይኪንግ የፊታችን እሁድ ሐምሌ 11 በጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ይደረጋል
=======================
በትምህርት መርጃ ቁሳቁስ እጥረት አንድም ተማሪ ከትምህርት ገበታ መቅረት የለበትም በሚል አዝናኝ የእግር ጉዞ እናደርጋለን
======================
ጉዟችን 6.5ኪ.ሜ የሚሸፍን ሲሆን ከጀማሪ እስከ ጎበዝ ተጓዦች እና ተፈጥሮን ለሚያደንቁ የሚመከር ጉዞ ነው፡፡
=======================
የግማሽ ቀን ጉዞ ነው
=======================
መነሻ ሰአት ጠዋት 12:30 ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል
=======================
ዋጋ 100ብር እና 1 ደርዘን ደብተር(12 ደብተር ፡2እስክሪብቶ ፡ 2እርሳስ ፡ 2ላፂስ ፡ 2መቅረጫ)ሲሆን ስናክ ፣ ውሀ ፣ የአስጎብኚዎች ክፍያ ፣ የመግቢያ ክፍያ ፣ ትራንስፖርትን ያካተተ ነው
=======================
ለበለጠ መረጃ 0912878684 / 0913066033 inbox the official page One Pack for One Child አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ
171 views13:55
Open / Comment
2021-07-12 11:09:03
Are you ready for adventurous hiking?
our 5th annual hiking is just 5 days away..

we will be hiking the beautiful Gulele Botanical Garden
on Sunday July 18, 2021.
JOIN US AND LET"S HELP A CHILD GO TO SCHOOL!
Register now: 0912878684 / 0913066033 or inbox the official page One Pack for One Child አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ
876 views08:09
Open / Comment
2021-07-11 20:45:59 https://www.clubhouse.com/club/one-pack-for-one-child
277 views17:45
Open / Comment
2021-07-11 20:21:46 https://www.clubhouse.com/join/one-pack-for-one-child/0idw12YZ/xXLYDbLD
272 views17:21
Open / Comment
2021-07-03 11:47:37 አስረኛው አመታዊ የone pack for one child እንቅስቃሴ ባለፉት አስር ዓመታት የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች እጥረት ላለባቸው ከ15,000 በላይ ህጻናት ድጋፍ ላደረጋችሁ ቤተሰቦች በህጻናት ተማሪዎቹ ስም ምስጋናችንን እያቀረብን በመጪው የክረምት ወራት በ2014 የትምህርት ዘመን ህጻናት ወደ ት/ቤት እንዲሄዱ ለማገዝ የሚደረገውን እንቅስቃሴ ማስጀመሪያ ስብሰባ እሁድ ሰኔ 27 2013 ዓ.ም አትላስ ከደሳለኝ ሆቴል በታች አዲሱ ቱቶ ጀላቶ የሚገኝበት ቲርቲራ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ የሚደረግ በመሆኑ የCovid-19 Guideline በመከተል ውስን ቦታ ስለተዘጋጀ ከታች በተጠቀሱት ስልኮች በመደወል ቦታ እንድታስይዙ እንጠይቃለን::

0922752993
0911791161
133 views08:47
Open / Comment
2021-06-28 16:19:03
በመልካም ስራ ውስጥ ቤተሰባዊ ስሜትን እየፈጠርን ከዓመት ዓመት የቤተሰባችን ቁጥር በእጥፍ እየጨመረ በመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ የሚያገኙ ህጻናት ቁጥርም በዛው ልክ ከፍ እያለ ለውጥ የሚፈጥር ደስተኛ ቤተሰብ በማፍራት አስር ዓመታትን አስቆጥረናልና እንኳን ደስ አላችሁ፡፡
284 views13:19
Open / Comment
2021-06-28 14:31:58
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ዓመታዊው የ one pack for one child እንቅስቃሴ ሊጀመር ጥቂት ቀናት ቀሩት!

#onepack #onepackforonechild #charity #gooddeeds #onecanreallymakeadiffernce
307 views11:31
Open / Comment
2021-06-15 12:01:38 Hello Everyone!
689 views09:01
Open / Comment
2020-10-15 14:40:58
አንድ ልጅ ያስተምሩ!

ላለፉት 9 ዓመታት አላማውን ደግፋችሁ አቅም ለሌላቸው ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ እገዛ ስታደርጉ የቆያችሁ ቤተሰቦቻችን ዘንድሮ በተከሰተው COVID-19 ወረርሺኝ ምክንያት ንክኪን ለማስቀረት እና የመረዳዳት ባህላችንን ለማጎልበት “አንድ ልጅ ያስተምሩ” በሚል መርህ በመላው ኢትዮጵያ የምትገኙ የቤተሰቡ አባላት በአቅራቢያችሁ ለሚገኝ አንድ ተማሪ: 12 ደብተሮች 2 እስክርቢቶ 2 እርሳስ 2 ላጲስ እና 2 መቅረጫ ከ አልኮል እና የፊት መሸፈና ጭምብል ጋር እንድትለግሱ ጥሪያችንን እናቀርባለን

አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ
#አንድሰውለውጥመፍጠርይችላል
4.0K views11:40
Open / Comment