Get Mystery Box with random crypto!

SAFE LIGHT INITIATIVE

Logo of telegram channel safelightofficial — SAFE LIGHT INITIATIVE S
Logo of telegram channel safelightofficial — SAFE LIGHT INITIATIVE
Channel address: @safelightofficial
Categories: Advices , Uncategorized
Language: English
Subscribers: 3.06K
Description from channel

It is solely aimed at transforming the mindset of the youth and the community by inspiring and empowering with the right attitude, skill and knowledge.
#InspireEmpowerTransform
www.safelightet.org
251 91 936 7159

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 9

2022-06-03 08:38:59 Good Morning SafeLight Fams,
its time for daily motivation content
184 views05:38
Open / Comment
2022-06-03 05:40:27 SAFE LIGHT INITIATIVE pinned a photo
02:40
Open / Comment
2022-06-02 21:57:20
የስራ መስክ ቅኝት አጠናንና አወቃቀር ልዩ ስልጠና ዕድል እነሆ

የተለያዩ እውቀቶችን ከመገብየት ወደማፍለቅ፤ብቁ በሆኑበት መስክ እንዴት ተገቢ የስራ እድሎች መፈለግና ማግኘት
የራስን ዘርፍስ እንዴት ማሰብ-ማወቅ-መወጠን-መሞከር ብሎም ማሳካትና አሻራችንን መጣል እንችላለን እንዴትስ የራሳችንን ልዩ ልዩ ውጥኖች በጊዜ መርህ ወደ እውነታ የመቀየር ጥበብ እናዳብር የወጠኑትን ራዕይስ እንዴት ለእውነት ማቅረብና አድማስን ማስፋት እንችል ይሆን

አዲስ ነኝ/ጀማሪ ነው ..ወይም ገና እኮ ነን/ሳንል ባለን ልዩ ማንነት ከሌሎች ጋር በስራ-ዓለም እንዴት መገናኘት፡መጣመር እና ወደምንሻው ሩቅ ጥግ መድረስ እንችላለን የሚሉትን መሠረታዊና ወሳኝ የብዙ የሀገራችን ዜጎች ጥያቄዎችን ከአንደበት በላይ አይምሮን በሚቀኝ ከልብ ጠ`ብ በሚሉ የተጠኑ አስጨባጭ ስልጠናዎች በዘርፉ በቆሙ እና ከልዩልዩ ተጋባዥ እንግዶች ጋር ቆይታንና ግልፅ ውይይትን ጨምሮ ከአሳታፊ ስልጠና ጋር
በስልጠናው መገባደጃ እውቅናዎትን የሚያሳድጉበት የ6 ሳምንታት ነፃ የምክር፣የክትትል እንዲሁም እድሎችን ከመካፈልና ከማጋራት እድሎች ጋር

ራስዎን በራስዎ የሚጠቅሙበት ምዕራፎች፡ስልጠናውን በተገቢው መልክ ላጠናቀቁ በልዩ መልክ እውቅናቸውን እንዲያዳብሩ ከማገዝና እድል ማመቻቸት ባሻገር
ብቁ በሚሆኑበት በዚ ልዩ ስልጠና ለሌሎች የሚተርፉበትን ብቃት በተገቢ ምዘናዎች ለሚያገኙ ሰልጣኞች ተጨማሪ ብቃት ማረጋገጫ ሽልማቶች ጋር የሚቀዳጁበት ይሆናል

ምን ይጠብቃሉ @safelightofficial

#ውስን ቦታዎች በቀሩት በዚህ ልዩ አመታዊ ስልጠና ተጠቃሚ ይሁኑ

0906889232
257 viewsedited  18:57
Open / Comment
2022-06-02 14:43:59 በተለያየ ፡ ምክንያት ፡ የሬድዮ ፡ ዝግጅቱ ፡ ያመለጣችሁ ፡ ቤተሰቦቻችን ፡
SAFIGHT INITIATIVE ፡ በቅርቡ ፡ ሙሉ ፡ የድምፅ ፡ ቅጂውን ፡ የሚያጋራችሁ ፡ እንደሚሆን ፡ ለመግለጽ ይወዳል ።

መልካም-ቀን ለናንተ

@Safelightofficial
275 viewsedited  11:43
Open / Comment
2022-06-02 14:35:57
SAFELIGHT INITIATIVE
በዋልታ ሬድዮ ዝግጅት ክፍል በቀረበበት በዚህ ረፋድ ፡ የተቋማችን መስራችና ባለራዕይ አምባሳደር. ስለሺ ሳልስ ኡመር በኩል ለቀረቡለት ዘርፈ ብዙ ጥያቄዎች እና ምልከታዎች ፡ መልሶችን ተሞክሮ ላይ በተመሠረተ እና ጥናቶችን በተመረኮዘ መልኩ ሀሳቡን ለማጋራት ችሏል።

በሌላም በኩል ስለ ተቋማችን ምንነት ፣ መነሻ ነጥቦችና መርሆች ፡ የገጠሙትን ተግዳሮቶች ፡ እንደምሳሌም በአሁን ወቅት እየሰጠ ላለው "የሙያ መስክ ቅኝት አጠናን እና አወቃቀር ልዩ ስልጠና" ጨምሮ ፡ ከተለያዩ ማህበራዊ ፣ መንግስታዊ እና አለምአቀፍ ተቋማት ጋር በተጨባጭ ጥናትና እቅዶች ፡ በተስፋ ሰጪ እርምጃዎች እየተገባቸው ያሉትን ዘርፈ-ብዙ ነጥቦች እና ስኬቶቹንም ጭምር ፡ ከአበይት ራዕዮቹ ጋር ፡ ለውድ የዋልታ ራድዮ ፕሮግራም አድማጮች እና ፡ "በወደ-ስራ" ዝግጅት ክፍል ጠያቂነት ከረፋድ 3-5 ሰዓት ድረስ በነበረው ቆይታ አካፍሏል።

www.Safelightet.org

Join our community

Facebook:- @safelightofficial
Instagram:- @safelightethio
Telegram:- @safelightofficial
284 views11:35
Open / Comment
2022-06-02 12:37:40
'' Every cool person has an even cooler best friend! , and as a community, We have Abenezer (Abeni) co-founder of Safe Light" .
Happy Birthday to an inspiring person who is a shining example for all of us. SAFELIGHT is proud to have you in the team.

All of us from Safe Light family :)

#birthday #safelightcommunity
#InspireEmpowerTransform

@SafeLightOfficial
287 viewsedited  09:37
Open / Comment
2022-06-02 08:07:34 SAFE LIGHT INITIATIVE pinned a photo
05:07
Open / Comment
2022-06-02 08:04:57
ዛሬ ረፋድ ላይ በዋልታ ሬድዮ

ሰላም ለእናንተ የSAFELIGHT INITIATIVE ውድ ቤተሰቦች

ዛሬ ረፋድ ግንቦት 25, ሐሙስ 2014 ዓ.ምወደ-ሥራ በተሰኘው የዋልታ ራድዮ ፕሮግራም ዝግጅት ላይ ፡ እንግዳ ሆነን የምንቀርብ ሲሆን ፥
ለእናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን እና መላው የሀገራችን ልጆች ፡ በዋልታ-ራድዮ ሞገድ FM105.3 በልዩ አቀራረብ አብረን ከመታደም በላይ ፡ ስለ ወጣቶች ፣ ስለ ሰፊው ታዳጊ የህብረተሰባችን ክፍሎች ፣ ስለ ሴቶች እና ሰራተኛው የህብረተሰባችን ክፍል ከተለያዩ ምልከታዎች አንፃር ፤

በሌላ በኩል ደግሞ ስለ ሙያዊ ስነምግባር ፡ በሞራል ፡ ተስተናጋጅ ማንነትና የስራ መስክ ቅኝት ፡ ስነልቦናዊ እንዲሁም ሙያዊ ብቃት ብሎም ተደራሽነት የመሣሠሉትን አጀንዳዎች ከተለያዩ ወቅታዊ|ሀገራዊ|አህጉራዊና አለምአቀፋዊ የSAFELIGHT INITIATIVE ምልከታዎቻችን ጋር ፥ ጊዜ በፈቀደ መልኩ በስፋትና በጥልቀት ከመላው የዋልታ ሬድዮ ውድ አድማጮች ጋር የምንጨዋወትበትና እጅግ ጥሩ ጊዜ የምናሳልፍበት እንደሚሆን ፡ ፅኑ እምነታችንን ከወዲሁ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።


ይጠብቁን

@SafeLightofficial
265 viewsedited  05:04
Open / Comment
2022-06-02 07:02:04
"True power" is defined by one's ability to effortlessly manifest one's reality.
You must feel powerful in order to act powerfully. You must choose to be a lion if you are standing for greatness.
What are you hunting?
Be courageous enough to find what makes you happy
Be brave enough to find your own path, to define who you are.
Lions will fight when they need to. What are you willing to boldly fight for?

" You have a choice to make "
Choose greatness today . Choose power today .
Choose to live like a lion today.
#InspireEmpowerTransform

Join our team @SafeLightOfficial

www.Safelightet.org
Facebook:- @safelightofficial
Instagram:- @safelightethio
Telegram:- @safelightofficial

#LikeALion #Newday #Choice #Morning #Mindset #Motivation #Ethiopia
267 viewsedited  04:02
Open / Comment
2022-06-01 20:01:54
ዝግጅቱ ነገ! ከረፋዱ 3:00-5ሰዓት የሚቆይ ሲሆን ከመላው የዋልታ የራድዮ ዝግጅት ክፍል እና የተከበሩ አድማጮቹ ጋር ለ2 ሸጋ ሰዓታት የምንከትምበት እጅግ ጠቃሚ መረጃዎችንና ምልከታዎችን ያለስስት የምናጋራበት ፡ የአሳታፊነቱን ደርዝ በሻተ መልኩ ፡ ስለ ተቋማችን ምንነት፣ወቅታዊ፣ ሀገራዊ፡አህጉራዊ፣እንዲሁም አለምአቀፋዊ የሆኑ እጅግ አስገንዛቢና ተጨባጭ የወጣቶችን/የሴቶችንና ታዳጊ የማህበረሰባችንን ክፍሎች ላይበሚያተኩሩ እና የተለያዩ ጥናቶች ላይ መሠረት ባደረጉ መልኩ፡ እንደሁሌው በጥልቀት ለመዳሰስ SAFELIGHT ነገ በዋልታ ሬድዮ ይቀርባል።

SAFELIGHT INITIATIVE`ም በበኩሉ ዘወትር ችግር ፈቺ የሆኑና ተደራሽነት እንዲኖራቸው ከሚገቧቸው ብሎ ከሚያምንበት ፡ ብሎም እንደተቋም ሰርክ ከሚተጋባቸው -:- ሙያዊ ማህበራዊና ኢኮኖምያዊ ነጥቦች ዘንድ ምክንያትን ፣ .. ሂደትን፣..ተግዳሮቶችን፣..መፍትሄዎችን፣ እናም በተጨባጭ እስካሁን ያበረከተ ያለውን ሚና በስፋት ለመዳሰስ ተዘጋጅተናል።

ይጠብቁን
-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-
ወደ-ሥራ የራድዮ ፕሮግራም
በዋልታ ሬድዮ ዝግጅት ክፍል የሚቀርብ
ለአነስተኛና መካከለኛ ቢዝነሶች የሚሆኑ ምክሮች፣የስኬታማ የቢዝነስ ሰዎችን ታሪክ፣ከቢዝነስ አማካሪዎችና ስራ ፈጣሪዎች ጋር የሚደረጉ ቃለመጠይቆች ፣አነቃቂ ንግግሮችን መሠል ትረካዎች እንዲሁም የቢዝነስ መረጃዎችን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እጅግ |አስተማሪ|መካሪ እንዲሁም ጠቋሚ| የሆኑ አጀንዳዎች የሚቀርቡበት በዘርፉ በሚተጉ የራድዮ ዝግጅት ክፍሉ አባላት የሚቀርብ ፕሮግራም ነው፨
Fb:@safelightofficial
Ig:@safelightethio
Tg:@safelightofficial
722 viewsedited  17:01
Open / Comment