Get Mystery Box with random crypto!

ግጥም በድምፅ

Logo of telegram channel audio_poems — ግጥም በድምፅ
Logo of telegram channel audio_poems — ግጥም በድምፅ
Channel address: @audio_poems
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 10.47K
Description from channel

@Air_me1 ግጥሞን በዚ ይላኩ

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 5

2023-04-28 20:51:45
ትዝታ ወልዴ

@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems
443 viewsTIZITA21, 17:51
Open / Comment
2023-04-27 18:23:49
https://t.me/MyMessagesss
685 viewsBarkot A, 15:23
Open / Comment
2023-04-21 21:14:46
ምኗን ነው ግን ?
791 viewsվohaŋŋes Lawgaw, 18:14
Open / Comment
2023-04-20 21:50:43 የኔ ጠምበለል
የቤቴ ራሱ
የቤቴ ዳሱ
የቤቴ ዙሪያ
የቤቴ ማሱ

ዝም አትልም ወይ…………….
ሳትከፍል መኖርህ ደግሞ ሳያንስህ
ደባል ያምርሀል የሚያዳብርህ?

ከነምንትሴህ ከነፍቅረኛህ
ከዕምሮዬ ሂድ ከልቤ ጥፋ።



@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems

412 viewsTIZITA21, 18:50
Open / Comment
2023-04-20 21:27:05 ሴት ልጅ በስንት አመቷ ብታገባ ይመረጣል??? ጥሩ ሀሳብ ነው ያቀረብከው ለሴት ልጅ ከሀያ አምስት እስከ ሰላሳ ምክንያቱም እስከ ሀያ ሶስት አመት ትምህርቷን ትጨርሳለች ከዛ ሁለት አመት ስራ ላይ ትሰማራለች ከዛ ከሀያ አምስት አመቷ በሁዋላ ግዴታ ትዳር መመስረት አለባት Marta ከሀያ እስከ ሀያ ስምንት ባለው እድሜ ብታገባ ይመከራል በእኔ…
487 viewsBarkot A, 18:27
Open / Comment
2023-04-20 21:25:37 ሴት ልጅ በስንት አመቷ ብታገባ ይመረጣል???




ጥሩ ሀሳብ ነው ያቀረብከው ለሴት ልጅ ከሀያ አምስት እስከ ሰላሳ ምክንያቱም እስከ ሀያ ሶስት አመት ትምህርቷን ትጨርሳለች ከዛ ሁለት አመት ስራ ላይ ትሰማራለች ከዛ ከሀያ አምስት አመቷ በሁዋላ ግዴታ ትዳር መመስረት አለባት
Marta
ከሀያ እስከ ሀያ ስምንት ባለው እድሜ ብታገባ ይመከራል በእኔ አመለካከት
#ምክንያቱም ከሀያ በታች ካገባች በህይወቷ ችግር ሊያጋጥማት ይችላል ከ28 ወይም ከ30 በላይ ከሆነም ወደ እርጅና እየቀረበች ስለሆነ በህይወቷ ላይ ችግር ይፈጥራል
Sara
ፈጣሪ ፈቅዶ ፈጣሪ ካልፈቀደ ከ እድሜዋ ቀድማ ወይም ዘግይታ ብታገባም መጨረሻው ፍቺ ነው/ እድሜ ቁጥር ነው
Meklit
በምድራዊው አስተሳሰብ ከ20-28 ቢሆን ይመረጣል
በመንፈሳዊ አለም ግን ቁጥር ስለሌለ እግዚአብሔር በፈቀደው ጊዜ ነገርን ውብ ስለ ሚያረግ እርሱ በወሰነው ጊዜ ታግባ እስካሁን ያላገባችሁ አይዞአችሁ እንደ ሳራ ሀይልን ትቀበላላችሁ
Mehret
እማገባት ነው አአ ብያንስ 21 አመት
Liyou




ስቲ ሌሎቻቹ ምን ትላላቹ????
444 viewsBarkot A, 18:25
Open / Comment
2023-04-17 18:07:40 https://vm.tiktok.com/ZMYWH5PLX/
295 viewsվohaŋŋes Lawgaw, 15:07
Open / Comment
2023-04-16 12:24:26 አብ እኛን ከፈጠረበት ድንቅ ጥበብ እኛን ያዳነበት ጥበብ እጅግ ይልቃል፤ ያለ ደም ስርየት የለም ስለዚህ የአንድያ ልጁን ደም በመስቀል ላይ ስለኛ አፈሰሰው፤ ሰው መንግስተ ሰማይ ሚገባበት ብቸኛና ምርጫ የሌለው መንገድ/በሩ እየሱስ ነው!!!
ዛሬ በዚ በአል ይህን እያሰላሰልን ሞትን ድል የነሳውን እየሱስ እያሰብን ደስስስስ ይበለን!
መልካም በአል
አቤል መኮንን



https://t.me/MyMessagesss
388 viewsBarkot A, 09:24
Open / Comment
2023-04-15 09:09:34 እነሆ ወግ ለሚመቻችሁ!


https://www.tiktok.com/@eyobzmariam/video/7220121850980928774?_r=1
318 viewsEyob Z Mariam, 06:09
Open / Comment
2023-04-14 21:22:52 መልሳቹን

@BarkoteA

224 viewsBarkot A, 18:22
Open / Comment